#ሰበር
4.8 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል
------------
አዲስ አበባ ድረስ የተሰማ መሬት መንቀጥቀጥ ምሽት 5:23 ላይ ተከስቷል።
የአሜሪካ ጂዮሎጂካል ሰርቬይ መረጃ እንዳመለከተው የምሽቱ ንዝረት መጠን 4.8 በሬክተር ስኬል ነው።
የመሬት መንቀጥቀጡ አዋሽ አካባቢ የተከሰተ ሲሆን በአዲስ አበባ ንዝረቱ ለሰከንዶች ተሰምቷል።