TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
English
Site language
Russian
English
Uzbek
Sign In
Catalog
Channels and groups catalog
Search for channels
Add a channel/group
Ratings
Rating of channels
Rating of groups
Posts rating
Ratings of brands and people
Analytics
Search by posts
Telegram monitoring
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)
15 Jan, 22:14
Open in Telegram
Share
Report
ሰው ማለት እሱ ነው...
መለወጥህ የሚያስደስተው፣
ሀዘንህ የሚያስከፋው ፣
እራሱን ለእውነት ያኖረ፣
ከራሱ በላይ ለሌላው የኖረ፣
በችግርህ ግዜ አለውልህ ያለህ፣
ስቃይህን አይቶ ከልቡ ያዘንልህ፣
ገበና ሚስጥርህን ጠባቂ ፣
ለሆዱ ሳይሆን ለህሊናው አዳሪ ፣
አዎን ሰው ማለት እሱ ነው ፈጣሪውን አክባሪ።
➢
t.me/FKR_ESKE_JENET
ፍቅር እስከ ጀነት (𝑹𝙖𝙢𝙖𝙨)
ሀላሌ ነሺ አሉ !! ከወንዶቹ ሁሉ አይንሺ ለኔ አድልቶ ልብሽ ከወደደኝ ሁሉን ነገር ትቶ ወላጅም ከሰጠ ሽማግሌ መጥቶ ኒካህ ከታሰረ ሁሉም ተመቻችቶ ልቤም ይረጋጋል ያሰብኩት ተሞልቶ፡፡ 📝 ወንድማችሁ ራማስ ኢብኑ በድሩ 🍃 ለአስታያየትዎ ☞ @fkr_eske_Jenet_Bot
4.2k
0
26
41
×