ረመዷን
ከወራት ጋጋታ የተለየህ ድንቁ
ቀናቶችህ አልማዝ ሳምንታትህ እንቁ
ተናፋቂ ወር ነው የበረካ ግዜ
የጠራ የፀዳ ከሸይጧን አባዜ
የጨረቃ ብስራት የሰማይዋ ንግስት
የወራት አለቃ በላጭ ነህ ከቀናት
ያሸህረል ረመዷን ያሸህረል መግፊራ
አርገን ብለንሀል ከሚደርሱት ጋራ
ያረበል አለሚን አላህ ሆይ አደራ።
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┅┅┄
t.me/FKR_ESKE_JENET
ከወራት ጋጋታ የተለየህ ድንቁ
ቀናቶችህ አልማዝ ሳምንታትህ እንቁ
ተናፋቂ ወር ነው የበረካ ግዜ
የጠራ የፀዳ ከሸይጧን አባዜ
የጨረቃ ብስራት የሰማይዋ ንግስት
የወራት አለቃ በላጭ ነህ ከቀናት
ያሸህረል ረመዷን ያሸህረል መግፊራ
አርገን ብለንሀል ከሚደርሱት ጋራ
ያረበል አለሚን አላህ ሆይ አደራ።
┄┅┅┄┅✶🌹✶┅┅┅┄
t.me/FKR_ESKE_JENET