በመቐለ ሰላማዊ ሰልፍ ተካሄደ
የትግራይ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ከሂጃብ ክልከላ ጋር ተያይዞ የፍርድ ቤት እና የትምህርት ቢሮ ወሳኔና ትእዛዝ እንዲተገበር የሚጠይቅ ሰላማዊ ሰልፍ ተከሄዷል።
ምክር ቤቱ ዛሬ ጥር 13/2017 ዓ.ም "ሂጃቧን ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች " በሚል መሪ ቃል በመቐለ ከተማ በጠራው ሰላማዊ ሰልፍ ላይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገኝተዋል።