ትራምፕ በብሪክስ አባል ሐገራት ሸቀጦች ላይ 100% የግብር ጭማሪ እንደሚያደርጉ አስጠነቀቁ
የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የብሪክስ አባል ሐገራት የአሜሪካዉን ዶላር ትተዉ በሌላ ገንዘብ ለመገበያየት ከወሰኑ ለዩናይትድ ስቴትስ ገበያ በሚያቀርቡት ሸቀጦቻቸዉ ላይ የ100% የቀረጥ ጭማሪ ለማድረግ አስጠንቅቀዋል።
ትራምፕ ትሩዝ ሶሻል በተባለዉ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴያቸዉ ባሠራጩት ማስጠንቀቂያ እንዳሉት የብሪክስ አባል ሐገራት ከዶላር ለማፈንገጥ ማሰባቸዉ «ማብቃት አለበት።
ትራምፕ የብሪክስ አባል መንግሥታትን ለዩናይትድ ስቴትስ «የጠላትነት አዝማሚያ» የሚታይባቸዉ በማለት ወርፈዋቸዋልም።