በሞት የተለዩ ተጠርጣሪዎችን ንብረት እንዲወረስ የሚያደርገው አዋጅ ሊተገበር ነው
በአዲሱ የንብረት ማስመለስ አዋጅ በጥፋተኝነት ላይ ያልተመሰረተ የንብረት ማስመለስ አዋጁ እንደሚያካትት ተገልጿል። ይህም ተጠርጣሪው በሞት ቢለይ ወይም ከሀገር የሸሸ ቢሆን ንብረቱ እንዲሁ የሚቀር ሳይሆን እንዲታገድና ጉዳዩ ተጣርቶ ግለሰቡ በሌለበት እንዲወረስ ይደረጋል ሲል ፍትህ ሚኒስትር አስታውቋል።