የባቡር ፕሮጀክት ስርቆት ላይ ተሳትፈዋል የተባሉ ኃላፊዎች ከኃላፊነት ተነሱ
የአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በአዋሽ-ወልዲያ-ሃራ ገቢያ የባቡር የኃይል አቅርቦት ፕሮጀክት ላይ የተፈፀመውን የስርቆት ወንጀል በጽኑ እንደሚያወግዝ አስታዉቋል።
ባለፉት አስር ቀናት ብቻ ከ80 ኪሎ ሜትር በላይ የኮንዳክተር ሽቦ ገመድ እና 25.7 ኪሎ ሜትር የኦ.ፒ.ጂ ደብሊው ፋይበር መስመር መዘረፉ የክልሉን መንግስት አሳዝኗል ብሏል።
በዚህ ክስተት ኃላፊነታቸውን በአግባቡ ያልተወጡ የወረዳ የስራ ኃላፊዎች ከኃላፊነታቸው መነሳታቸውን ተመላክቷል።