አሜሪካ ለደቡብ ሱዳን የሰጠችውን ቪዛ እንዲሻር መወሰኗ ተሰማ
የአሜሪካ የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ኃላፊ ማርክ ሩቢዮ የደቡብ ሱዳን ፓስፖርት ባለቤት ለሆኑ ሰዎች የተሰጠው ሁሉም አይነት ቪዛ እንዲሻር መደረጉን አስታውቀዋል።
ኃላፊው ቅዳሜ ምሽት ባስታወቁት መሰረት የደቡብ ሱዳንን ፓስፖርት ይዘው የአሜሪካ ቪዛ የተሰጣቸው ቪዛቸው እንደተሻረ ያሳወቁ ሲሆን የደቡብ ሱዳንን መንግስትም አሜሪካ ላይ ጥቅሙን ለማስጠበቅ የሚጥር ብለው ገልፀውታል።