ትራምፕ ተጨማሪ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስጠነቀቁ
ዶናልድ ትራምፕ ተጨማሪ 50% ታሪፍ ቻይና ላይ ለመጣል ዝተዋል። ቻይና ወደ አሜሪካ የምትልካቸው ሸቀጦች ላይ ቻይና የጣለችው 34% ታሪፍ የማይነሳ ከሆነ ተጨማሪ 50% ታሪፍ ቻይና ላይ እንደሚጥሉ አስታውቀዋል።
ባለፈው ሳምንት ቻይና ላይ ለጣሉት ታሪፍ በምላሹ ቻይና 34% ታሪፍ እንደምትጥል አስታውቃለች። ትራምፕም ቻይና የጣለችውን የአጸፋ ታሪፍ እስከ ማክሰኞ ድረስ ካላነሳች 50% ተጨማሪ ታሪፍ እንደሚጥሉ አስጠንቅቀዋል።