ቅኔ TUBE


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ወንጌል ይለውጣል💞
አስተያየት ካሎት ና እዲለቀቅሎት ሚፈልጉት ነገር ካለ ዪሄንን ቡት ይጠቀሙ 👇👇👇
@Kena_Tube_BOT
🚩If you have any idea or suggestions about the channel page us on 👇👇👇
@Kena_Tube_BOT

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


ሰላም ውድ የ ቴሌግራም በታሳቦቻቼን አዜ ቻናል ላይ ሚ ለቀቁ ነገሮቺን በማቁዋረታች ይቅርታ እየጠየቅን ባዲስ መልኩ ጠቃሚ ትምርቶች ልንጅምር ነው አብሮናት በ like 👍👍




#ቅድስና

ቅድስና መምሰልና አለመምሰል ነው። መምሰል እግ/ርን ሲሆን አለመምሰል ደግሞ ዓለምን ነው።
ቅድስና ከዓለም ማለትም ከሥጋ ምኞት፣
ከዓይን አምሮትና ስለ ገንዘብ መመካት (1ዩሐ 2:15) በመለየት፣ የእየሱስ ክርስቶስን መልክ በመምሰል ማደግና የመለኮት ባሕርይ ተካፋይ መሆን ነው። (ዕብ 12:10)

ቤተ ክርስቲያን ሙሽራዋን እንደምትጠብቅ ሙሽሪት ያለ ነውር በቅድስና ልትኖር ተጠርታለች (ኤፌ 5:27)። ስለዚህ የእግ/ር ፍቃድ ለእኛ መቀደስን እንድንፈልግ እንድንቀደስና በመቀደስም እግ/ርን እንድንመስል ነው (1ጴጥ 1:15-16)
ቅድስና በዘሌዋውያን እንደተገለጸው መሥዋዕት በሚቀርብበት ሰዓት ወይም ወደ መገናኛው ድንኳን ሲገባ ብቻ የመታጠብ ወይም የመንጻት ሕግ ሳይሆን፣ ቅድስና የኑሮ ዓይነት፣ የሕይወት ፍልስፍናና አኗኗር ነው።
ቅድስና ከሥጋዊ ምኞት መሸሽ ነው።
( ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
ቲቶ 2 : 12-13)
እግ/ርም በልጁ የሚያምኑትን ሁሉ ልጁን እንዲመሰሉ አስቀድሞ ወስኗል( ልጁ በብዙ ወንድሞች መካከል በኵር ይሆን ዘንድ፥ አስቀድሞ ያወቃቸው የልጁን መልክ እንዲመስሉ አስቀድሞ ደግሞ ወስኖአልና፤ ሮሜ 8 : 29)
ይህ ልጁን መምሰል የልጁን ባህርይ መያዝ ነው፣ ልጁን መምሰል በትንሳኤ ጊዜ የማይበሰብሰ አካል መልበስ ነው።


Join us
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ


👆በሕይወት ውስጥ ትልቁ ነጥብ
ሕይወትን ለምን ያህል ጊዜ
ኖርከው?ሳይሆን እንዴት
ኖርከው?ነው፡
-መኖር ከተባለማ ማቱሳላም ኖሯል ግን አንድ ደና ነገር አልሰራም እኔ እስክውማውቀው ልክ እንደሱም ደሞ ኢየሱስም, ጳውሎስ, ሙሴ,.... ኖረዋል ልዩነቱ ምን ያህል ዘመን ኖርክ ሳይሆን እንዴት ኖርከው ነው ስለዚህ ቆም ብለህ አስብ ተራ ሕይወት እየኖርክ እንዳልሆነ አረጋግጥ ለሌሎች መኖር ጀምር ከራስህ እና ከጌታ ቀጥሎ ያኔ ነው ተፅኖ መፍጠር ምችለው
-ትላንትናህን አትድገም አዲስ ነገር ለማድረግ ተፍቸርቸር ያኔ ጌታ ባንተ ሊሰራ ሲወድ ከልካይ አይኖርበትም ሁሌም የምታስበውን ሃሳብ ድጋሚ አስብበት ምናልባት አንድ ልክ ያልሆነ ነገር ታገኛለህ ስለዚህ ኢየሱስ ለኛ ሲል ኖሮ እንደሞተ አንተም አንተም ከራስህ በተጨማሪ ለሌሎች መኖርን ተማር ያኔ እመነኝ የሆነ ያህል ተፅኖ ትፈጥራለህ ❤

ወዳቹሃለው 🥰
https://t.me/Followers_of_Christ
Am back


✨✨አይቀልብኝም✨✨

👉ፈጠረኝ
👉ለኔ ሲል ወደምድር መጣ 👉ተሰደበልኝ
👉 ተነቀፈልኝ
👉ንፁህ ሆኖ እንደ ሀጥያተኛ ተሠቃየልኝ
👉 ሞተልኝ
👉ከሀጥያቴ አነፃኝ
👉 እንደ አንድያ ልጅ ተወደድኩ
👉 ነፃነትን ህይወትን ሰጠኝ

📌 ህመሜን የሚታመምልኝን ፣ክብሩን እረስቶ የተዋረደውን እንዴት እንደ ተራ ነገር እቆጥረዋለሁ 🤔🤔
አንድ ባለስልጣን ቤታችን መቶ ደጃችንን ቢጠርግልን እስክንሞት አንረሳውም እሳቸው ክብራቸውን ትተው ደጄን ሊያፀዱ ዝቅ አሉ እንላለን #የኢየሱስ ክብር ማጣት ግን ቀሎብናል😔
ለምን ወደምድር እንደመጣ ❔ለማን እንደመጣ ❔ለምን እንደሞተ ❔ለምን ወንጌልን እንዳስተማረ ❔ለማን እንዳስተማረ ❔እረስተነዋል!!!

📌ቃላችን ሌላ ተግባራችን ሌላ ሆነን ግራ ተጋብተናል ከላያችን ሲታይ የታነፅን እንመስላለን ውስጣችን ግን ባዶ ነው

📍አንዳንዶቻችን ክርስትና ቀሎብናል
📍 የተከፈለልን ዋጋ ቀሎብናል
📍ወንጌል ቀሎብናል

👉ዋጋ ላለው ነገር ዋጋ እንስጥ ዘላለምን አቅለን አለምን እያከበድን ዋጋ እየሰጠን ነው ያለነው እናስተውል 🙏🙏🙏
#share
✍በያኔት ማስረሻ




"የሰው ልጅ ካመነ #ታምረኛ ፣ ካላመነ #ሰበበኛ ነው ።"

━━━━━⊱✿⊰━━━━━
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ


👨‍💻ትዕግስት በሚለወጥ የሰው ሁኔታ

ውስጥ ስለ ✍

#ሰው_የማይለወጥ_አመለካከት_መያዝ እንደ ማለት ነው‼️

Join 👇👇👇
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ






Video is unavailable for watching
Show in Telegram


. እንዲህ ነው ለካ -||- ይትባረክ ታምሩ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
@Markengeta
@Markengeta
△Join Us△


J£h© ይሄን መዝሙር ከሰማችሁት እንኳን ደግማችሁ ስሙት እውነት ትባረኩበታላችሁ

ለወዳጆም ያጋሩ 🙏


. #ይታወቅልኝ

ሰው እኔን ሲያይ እንደፈወስከኝ ይታወቅልኝ
ሰው እኔን ሲያይ እንደማርከኝ
ይታወቅልኝ
ሰው እኔን ሲያይ እንዳቆምከኝ ይታወቅልኝ
ሰው እኔን ሲያይ እንዳፅናናኸኝ ይታወቅልኝ

በቃ በተባለው ላይ
በቃ እኔ ባልኩት ላይ
በቃ ሰዎች ባሉት ላይ
እረዳቴ መተህ የለወይ
ልጠይቀኝ መተህ የለወይ
ልትፈታኝ መተህ የለወይ
ልትፈውሰኝ መተህ የለወይ
ጠያቂዬ መተህ የለወይ
ወንድም ጋሼ መተህ የለወይ

የሞተ ነገሬን ጎበዝ ተነስ ያለው ማነው
የጠፋ ነገሬን ጠርቶ ያመጣው ማነው
ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው ኢየሱስ ነው
ወድሀለው መድሀኒቴ
ስለመጣህ ወደ ቤቴ
ስለመጣህ ወደ ህይወቴ

ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ ኢየሱስ
✍TsiOfJesus
🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

ይታወቅልኝ -||- በረከት ተስፋዬ
sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ
ማርከን ዜማ @Markenzema_bot
@Markengeta
@Markengeta
△Join Us△


Watch "yosef kassa "hula Kene ga Yale" amezing worship" on YouTube
https://youtu.be/Aq-XmyWSPsA


🎧 እሩቅ እሩቅ
🎤 ዘማሪ በረከት ተስፋዬ
📻 በ Audio 14.5MB
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ


ዘማሪ ዘላለም ተስፋዬ


እጅግ ያኮራኛል ጌታ ያንተ መሆኔ
አተረፍኩኝ እንጂ አልከስርኩም እኔ!
❤️ JOIN US ❤️
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ


7.71 MB
በተወዳጁ|#የእየሱስ_ወታደር_ነኝ| ፐUBE CHANNAL የቀረበ

👇 JOIN US 👇
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ


🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዛሬ እንዲህ ያለ ሀሳብ በልቤ መጣ ከዚህ ከመጣው መቅሰፍት ፈጣሪ እረድቶን እንድንተርፍ ይቅር እንባባል ....እኔ ጀመርኩኝ ባለፈው ግዜ ሳላውቅ በስህተት አውቄ በድፍረት በትንሹም ይሁን በትልቁ የበደልኳቹህ እህት ወንድሞቼ አባት እናቶቼ ዛሬ በእግራቹ ስር ተንበርክኬ እለምናቹሀለሁ ይቅር በሉኝ ይህ ችግር የተፈጠረው በኔ በደልና ሀጢያት ነውና ይቅርታቹህ ትንሽም ቢሆን ለውጥ ያመጣልና ከልባቹህ ይቅር በሉኝ:: ይቅርታን ስለሰጣችሁኝ ፈጣሪ ምላሹን ይስጣቹህ!!እኔም በበኩሌ ትላንት የበደላችሁኝ አብረን ሆነን የተለያየን የተራራቅን በጓደኝነት ግጭት የተኳረፍን በመውደቄ ዳንኪራ ጨፍራቹህ የነበር ለኔ ክፉት ተመኝታቹህ ለነበረ ሁሉ ይቅርታዬ ይድረሳቹህ ፈጣሪ ምስክሬ ነው ከዚህ ግዜ የከፉ የለምና በንፁ ልብ ይቅር ብያለሁኝ ያኔ መልስ ይኖረኛል!!!ፈጣሪ ህዝባችንን አለምን ይጠብቅ ይቅር ተባባሉ:

@Followers_of_Christ
@Followers_of_Christ


Forward from: Mule Man
Video is unavailable for watching
Show in Telegram


😠ዘረኝነት😠
ማለት የራስን ጎሳ(ብሄር) ከሌሎች አስብልጦ ማየት ነው ይህ ደግሞ የሌሎችን ዝቅ አድርገን እንድናይ ያስገድዱናል ።

በዘፍጥረት 1 ላይ የእግዚአብሔር አፈጣጠር በጣም የሚገርመኝ ሲፈጥር ሁለት ታላላቅ ነገሮች ግን የተለያዩ ነገሮች ነበሩ (ብርሀንና ጨለማ ፣ ሰማይና ምድር ፣ የብስና ውሀ ፣ ሰው እንስሳትና እፅዋት ፣ ፀሀይና ጨረቃ ፣ ወንድና ሴት ) ከዚህ የምንረዳው ልዩነት ውበት ነው አስባችሁታል ብርሀን ብቻውን ቢሆን የጨለማ ትርጉም አይገባንም የብስም ብቻውን ቢሆን ያለ ውሀ 🤔 የተለያዩ አርጎ ሲፈጥራቸው በምክንያት ነው ለምንድነው ይሄ ሁሉ ያልኩት 🙄

ዘረኝነት ደግሞ የራስን ብቻ የሚፋልግ የኔ ብቻ ከኔ ጎን ይሁን አውቀንም ሆነ ሳናውቀው ዘረኛ ሆነናል ልዩነታችን ነው ውበታችን እንዴት ሰው አስቦ ባልተወለደበት (እዚህ ብሄር) ነው የምፈልገው ብሎ ሳይወለድ በዘር ምክንያት ይገደላል 😥😥 ቢገባን ሁላችን አንድ አይነት ባህል ቢኖረን አለም በጣም ታስጠላለች ሌላው ቢቀር ሁሌ ደስተኛ መሆን እንኳን ያስጠላል የምሬብ ነው ምን ልላቹ ነው እርስ በእርስ መለያየታችን ውበታችን ነው ( ከምንጣላበት ይልቅ የምንዋደድበት ብዙ ምክንያት አሉን) ታዲያ እንዴት አንተ ከእኔ ትለያለህና በእኔ ወገን መቀላቀል የለብህም ተብሎ ሰው ይገለላል ቢገባን አንድ ስንሆን ነበር ሚያምርብን የምንዋደድበት ብዙ ምክንያቶች አሉን ።

የተለያየ ሆነን መፈጣራችን እኔ እንትን ብሄር ሆኜ ስፈጠር ሌላው ደግሞ ሌላ ሆኖ የተፈጠረበት ምክኒያት አለ ለምን እኔን አልሆንክም ማለት ከእግዚአብሔር ጋር መጋፋት ይመስለኛል
ብዙ አወራዋ 😁😁
ተባረኩልኝ ውዶቼ

20 last posts shown.

1 003

subscribers
Channel statistics