#የNGAT_ተፈታኞች_ድምፅ
በጥር 07/2017 ዓ/ም የድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ተፈታኞች በተገለፀው ውጤት ላይ ቅሬታ እንዳላቸው ለ @GATExams ገልፀዋል፡፡
ተፈታኞቹ ምን አሉ??
👉በድህረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ማኑዋል መሰረት ፈተናውን አልተፈተንም፡፡ ማንዋሉ ፈተናው ከ100% (70% ጠቅላላ እውቀትን እና ቀሪው 30% ደግሞ የሙያ መስክን ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች) ተሰልቶ የሚያዝ ሲሆን እያንዳንዱ ጥያቄ አንድ ነጥብ ይይዛል የሚል ቢሆንም የሙያ መስክን ታሳቢ ያደረጉ ጥያቄዎች የማይካተት መሆኑ ቀድሞ እየታወቀ ፈተናው 100 ጥያቄ ተዘጋጅቶ እያንዳንዱ ጥያቄ አንድ ነጥብ ይዞ መፈተን የነበረብን ቢሆንም ከ70% እንድንፈተንና እያንዳንዱ ጥያቄ አንድ ነጥብ እንዳይዝ ተደርጓል፡፡
👉የፈተና ውጤቱ ሲገለፅ ውጤት አያያዙን በተመለከተ ግልፅ ማብራሪያ ያልተሰጠ በመሆኑ ቅሬታ ፈጥሮብናል፡፡
👉በውጤታቸው ላይ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች ያላቸውን ቅሬታ የሚያቀርቡበት ምንም አይነት አሰራር ያልተገለፀ በመሆኑ ቅሬታቸውን ለማቅረብ ተቸግረዋል፡፡
በዚህ ጉዳይ ላይ የሚመለከተው አካል ምላሽ የሚሰጥ ከሆነ እናሳውቃችኋልን፡፡
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad