#ጥቆማ
የተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች በዚሁ በ2017 2ኛ መንፈቅ አመት አዳዲስ የድህረ ምረቃ ተማሪዎችን ለማስተማር ምዝገባ መጀመራቸው ይታወቃል።
በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች/ኮሌጆች ያሉ ብዙ የትምህርት ክፍሎች የተማሪ እጥረት እያጋጠማቸው ስለሆነ ማመልከቻ ከተቀበሉ በኋላ ከሚፈለገው ተማሪ በታች ሲሆንባቸው ትምህርት እየጀመሩ እንዳልሆነ ይታወቃል።
ስለሆነም የድህረ ምረቃ ፈተናን (NGAT) ብቻ ማለፍ የድህረ ምረቃ ትምህርታችሁን በምትፈልጉት ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ እና የትምህርት ክፍል ትከታተላላችሁ ማለት አይደለም። ስለዚህ ይህንን የቴሌግራም ቻናል (@GATExams) እና ግሩፕ (@GATSquad) በመጠቀም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ለማጥናት ፍላጎት ያላችሁ ተነጋገሩና ዩኒቨርሲቲ መርጣችሁ አመልክቱ።
እኛም አመልክታችሁ ከአመለከታችሁበት ዩኒቨርስቲ ትምህርቱን ለመጀመር የጎደለባችሁን ተማሪ ብዛት መረጃ ማምጣት የምትችሉ ከሆነ በቻናላችን በማስተዋወቅ እናንተን ለማገዝ ሙሉ ፈቃደኞች መሆናችንን እንገልፃለን።
ለወቅታዊ መረጃ ይቀላቀሉን
👉ቴሌግራም ቻናላችን: @GATExams
👉ቴሌግራም ግሩፓችን: @GATSquad