ዛሬም አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል !
በዛሬው የ «Gebrela G Films» ሲኒማ በቅርቡ በ Muhammed Edris Kassa ተጽፎ ለንባብ ከበቃው «አሚን አሚንዬ» መጽሐፍ ላይ አንብቤ የወደድኩትን «የራስ ጽልመት» የተሰኘ ሥነ ግጥም መርጬ ወደ ስክሪን ለማምጣት (Adaptation) ሞክሬያለሁ። ግጥሙን በተዋበ መንገድ በማንበብና በመተወን @Muhammed Edris Kassa ተሳትፏል። እንደተለመደው በሲኒማቶግራፊውና በዳይሬክቲንግ «Gebrela G Films» አዘጋጅቶታል። እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ።