ውድ የ 'Gebrela G Films' ተከታታዮች ሀ ብለን ፊልሞችን መልቀቅ ከጀመርንበት እለት አንስቶ አንድ ሁለት እያልን 2000 ተከታዮችን ለማፍራት በቅተናል። እናመሰግናለን። ሳትታክቱ የምትሰጡን አስተያየቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ ስራዎቻችንን አሻሽለን ለማቅረብ እየረዱን ነው። የዚህ ጉዞ አካል ስለሆናችሁ እናመሰግናለን! ከእኛ ጋር ስላላችሁ እንዲሁም ስለምትቆዩ እናመሰግናለን።
2000 ተከታዮች መግባታችንን ምክንያት በማድረግ አዲስ ተዋናዮችን ለማካተት ሀሳብ ይዘናል። መስራት ፍላጎት አለን የምትሉ ተዋንያን .... በዚህ የቴሌግራም አድራሻ
@gebrela_2 ሊያዋሩን ይችላሉ።