ዛሬም አዲስ ነገር ይዘን መጥተናል !
በዛሬው የ «Gebrela G Films» ሲኒማ ከገጣሚ Michael Minassie የፌስቡክ ገጽ ላይ አንብቤ የወደድኩትን «የልብ ዓለም» የተሰኘ ሥነ ግጥም መርጬ ወደ ስክሪን ለማምጣት (Adaptation) ሞክሬያለሁ። ግጥሙን በተዋበ መንገድ በማንበብና በመተወን Ruth Habte Mariyam ተሳትፋለች። እንደተለመደው በሲኒማቶግራፊውና በዳይሬክቲንግ «Gebrela G Films» አዘጋጅቶታል። እንድትመለከቱት እጋብዛለሁ።