TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Ghion Maleda

17 Nov, 17:12

Open in Telegram Share Report

"እኔ ተርፌያለሁ እናንተም ጥንቃቄ አድርጉ!"

ታዋቂው ጋዜጠኛ ዮናስ ተሾመ በቴክኖሎጂ ከሰሞኑ የደረሰበትን የሳይበር ማጭበርበር ተግባር ተናገረ።

አጭበርባሪዎቹ ዮናስ በጣም የሚወደውንና የሚያከብረውን ሰው ድምጽ በመጠቀም ደውለውለት እንደነበረ እና ዘረፋ ሊፈጽሙበት እንደነበረ ተናግሯል።

ዘዴው እንዴት ነበር?

"በኦንላይን ሚቲንግ ላይ እንድትሳተፍ ሊንክ እና ኮድ ልኬልሃለሁ እስኪ ቁጥሩን አንብብልኝ" በማለት በፍጥነት በማውራትና የማሰቢያ ጊዜ በመንሳት ስልኩ ላይ የመጣለትን የማረጋገጫ ኮድ እንዲናገር አደረጉት።

ቁጥሩን እንደተናገረ ወዲያውኑ ስልኩን ዘጉበት፤ በቅጽበትም የቴሌግራም አካውንቱ ተጠልፎ ስሙ ወደ ቁጥር ተቀየረ።

በአካባቢው የነበረችው ልጁ ሁኔታውን በፍጥነት በመገንዘቧ በሁለት ደቂቃ ውስጥ የባንክ፣ የጂሜይል እና የሌሎች አካውንቶችን የይለፍ ቃል በመቀየር ሊደርስ የነበረውን ከፍተኛ የባንክ ዘረፋ ማክሸፍ መቻሉን ተናግሯል።

በምታውቁት ሰው ድምጽ በምታውቁት ሰው ወንድማችሁ ቤተሰቦቻችሁ ወይ ጓደኞቻችሁ ሊሆኑ ይችላሉ።

በዛ ድምጽ አድርገው የእናንተን አካውንት በርብረው ለመግባት ሙከራ የሚያደርጉ ሰዎች ስላሉ በጣም ጥንቃቄ ማድረግ መቻል አለባችሁ።

በተለይ ኮዶች፣ ቁጥሮች፣ እስኪ ንገረኝ፣ ይሄን ቁጥር ልኬልሃለሁ የሚል ነገር ካለ ተጠንቀቁዐብሏል።

በዚህ ወቅት ቁጥር ከመናገር ስም ከመናገር፣ አንዳንድ መረጃዎችን ከመናገር ለመቆጠብ ብትሞክሩ መልካም ነው ለማለት ፈልጌ ነው ሲል የደረሰበትን አካፍሏል።

"እኔ ተርፌያለሁ እናንተም ጥንቃቄ አድርጉ!"

ግዮን ማለዳ

@GhionMaleda

8k 0 11 2 54
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot