Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ጭራሽ ለመደባደብ ቡጢ ለመሰንዘር ተጫዋቾች ከራሳቸው ከኢትዮጵያ ደጋፊዎች ጋር አያሳፍርም ? የኢትዮጵያ እግርኳስ ወዴት እየሄደ ነው ?
ተመልከቱት ከነአን ማርክነህና ጋቶች የኢትዮጲያ ብሔራዊ ደጋፊዎችን ካልደበደብን እያሉ አጥር ለመገንጠል ሲፍጨረጨሩ ደጋፊውን ውጡ በዛ በኩል እንገኛኝ እያለ ነበር ።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ደጋፊን እንደበድባችኋለን እያሉ አንባ ጓሮ እየፈጥሩ ሀይላንድ መወርወር በፍጹም ትክክል አይደለም ። ህዝቡ ቢተችም እንኳን ምክንያቱ አለው።
የፈለገውን ውጤት ስላላገኘ በንዴት አንገት ሰብሮ ከሜዳ መውጣት እንጂ፣ ለውጤቱ ይቅርታ መጠየቅ ሲገባ በፀሐይና በብርድ ለሀገሩ የሚደግፈውን ህዝብ ስሜት ተቆጥቶ ለመደባደብ መጋበዝ አሳፋሪ ነው።
ደጋፊው ውብ ሀገሬ ብሎ ሁሉንም አድርጎ በፀሀይ አዜመ ደገፈ እናንተስ ምን ሰራቹ?ህዝብን በውጤት ማስደሰት እንጂ በቡጢ ማስፈራራት የተጫዋች ምላሽ መሆን የለበትም።
ፌዴሬሽኑ መሰል የዲስፕሊን ግድፈቶች ላይ ትኩረት ሰጦ መስራት አለበት!
Via: ብሩክ ተስፋዬ
ግዮን ማለዳ
@GhionMaleda