የሁላችን ጥሪ፦ በአንድነት የእምነታችንን ቤት እንገንባ! ውድ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምዕመናን፣
በገጠር ያለች አንዲት ቤተክርስቲያን መገንባት የአንድ ሰው ኃላፊነት ሳይሆን የሁላችንም የጋራ ተሳትፎና አብሮነት የሚጠይቅ በጎ ተግባር ነው።
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን ግንባታ ለማስቀጠል የምዕመናንንና የበጎ አድራጊዎችን ድጋፍ ትጠብቃለች።
የምትሰጡት 200 ብርም ሆነ ከዚያ በላይ ያለው አስተዋጽኦ ለዚህ ቅዱስ ዓላማ የራሱ የሆነ ዋጋ አለው። ትንሽ የሚባል ድጋፍ የለም፤ በአንድነት የሚደረግ አስተዋጽኦ ትልቅ ለውጥ ያመጣል።
እርስዎም የዚህ በጎ ተግባር አካል ይሁኑ!
በአቅምዎ መሠረት የገንዘብ ድጋፍ ያድርጉ።
ይህንን መልዕክት ለወዳጅና ለቤተሰብዎ ያጋሩ።
ሌሎች የበጎ አድራጊነት ባለድርሻዎችን ያሳውቁ።
በእመቤታችን በአታ ለማርያም ስም እንነሳ፤
በአንድነት የእምነታችንን ቤት እንገንባ!
ድጋፍ ለማድረግ፦
የጎፎሬ ደብረ መንክራት በአታ ለማርያም ቤተክርስቲያን
ንግድ ባንክ፦ 1000624326281
አቢሲኒያ ባንክ፦ 240587815
አዋሽ ባንክ፦ 013201006748101
ለበለጠ መረጃ፦ 0933055802 / 0911414852
የጸሎት ድጋፍ ለማግኘት የክርስትና ስማችሁን በዚህ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩ፦ t.me/degnet0321
እግዚአብሔር የለጋሾችን እጅ፣ የደጋፊዎችን ልብና የሚረዱትን ሁሉ ይባርክ! 🙏
ግዮን ማለዳ
@GhionMaleda