TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Ghion Maleda

19 Nov, 05:23

Open in Telegram Share Report

የዓለም ቁንጅና ውድድር፡ የኢትዮጵያውያን ሕዝባዊ ድጋፍ፣ የሩት ይርጋለም ማብራሪያና የገንዘብ አጠቃቀም ዕቅድ

በተጠናቀቀው ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር ላይ ኢትዮጵያን በመወከል የተሳተፈችው ሞዴል ሩት ይርጋለም፤ በውድድሩ ቆይታዋ ወቅት ከሕዝብ ሲሰበሰብ የነበረው የገንዘብ ድጋፍ ሙሉ በሙሉ መድረሱን አስታውቃለች።

እንደ ሞዴሏ ገለጻ፣ ከኢትዮጵያውያን ሕዝብ የተዋጣው ድምር 1 ሚሊዮን 621 ሺሕ ብር (1,621,000 ብር) በቀጥታ ወደ ሒሳብ ቁጥሯ መግባቱን አረጋግጣለች።

ሞዴል ሩት ይርጋለም ይህንን ትልቅ ሕዝባዊ አጋርነት እውን ለማድረግ ከፍተኛ አስተዋጽኦ ያበረከቱ አካላትን በልዩ ሁኔታ ማመስገኗ ታውቋል።

በተለይም በቲክቶክ ማኅበራዊ ትስስር ገጽ ላይ ንቁ ተሳትፎ በማድረግ የገንዘብ ማሰባሰብ ዘመቻውን የመሩትን እነ ተስፋዬ እና ሀቢባን ጨምሮ፣ በዘመቻው በመሳተፍ አጋርነታቸውን ላሳዩት ኢትዮጵያውያን በሙሉ ጥልቅ ምሥጋናና አድናቆቷን አቅርባለች።

ይህ ከፍተኛ ሕዝባዊ ድጋፍ በዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ለነበራት ቆይታ ትልቅ አቅም እንደሆናት የተገለጸ ሲሆን፣ ኢትዮጵያውያን አንዳቸው ለሌላው ያላቸው አብሮነትና አጋርነት በድጋሚ የታየበት አጋጣሚ መሆኑን ግዮን ማለጃ ተመላክቷል።የገንዘብ አጠቃቀም ዕቅቅዷም ሩት ይርጋለም የሰበሰበችውን ገንዘብ ለግል ፍላጎቷ እንደማትጠቀመበት አጽንኦት ሰጥታለች።

በምትኩ ሕዝቡ በከፍተኛ ድካም እና አጋርነት ያዋጣውን ገንዘብ ኃላፊነት በተሞላበት መልኩ፤ ትርጉም ባለውና ፍሬ በማያፈራ መንገድ ለታለመለትና ጠቃሚ ለሆነ ዓላማ ከሕዝቡ ጋር በመነጋገር ለማዋል ጥብቅ ዕቅድ እንዳላት አስታውቃለች።

ግዮን ማለዳ

@GhionMaleda

2.7k 0 0 3 26
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot