ታናሽ እህቱን የደፈረው ተከሳሽ በእስራት ተቀጣ።
በማዕከላዊ ኢትዮዽያ ሐድያ ዞን፣ የሾኔ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ጽ/ቤት ታናሽ እህቱን የደፈረ ተከሳሽ በእስራት መቀጣቱን አስታውቃል፡፡
የከተማዋ አስተዳደር ፍትህ ጽ/ቤት ሐላፊ አቶ ፋሪስ አያሌው እንደገለፅኡት ተከሳሽ ቸርነት አብረሃም በህጻናት ልጆች ላይ የሚፈጸም የግብረ ስጋ ድፍረት በደል በመፈጸም እና በዘማዳሞች መካከል የሚፈጸም የግብረ ስጋ ግኑኝነት ተደራራቢ የወንጅል ክስ በመመስረት በሾኔ ከተማ የመጅመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ክስ መስርቶበታል።
ፍ/ቤቱም ከዐቃቤ ህግ ተከሳሹ የወንጅል ድርጊቱን ስለመፈፀሙ የሚያስረዱ የወንጀለኛው የእምነት ቃል፣ የሰውና ሰነድ ማስረጃ የቀረቡለት በመሆኑ ተከሳሹ የወንጀል ድርጊቱን ስለመፈፀሙ በበቂ ሁኔታ ...
ለሾኔ ከተማ የመጀመሪያ ፍ/ቤት ከምክንያታዊ ጥርጣሬ በላይ አስረድታል ፍ/ቤቱም ተከሳሹ ላይ በቀረበበት የወንጀል ደርጊት የጥፋተኝነት ውሳኔ ስጥቶዋል፡፡
በዚህም መሰረት የሾኔ ከተማ የመጅመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ህዳር 9ቀን 2019 ዓ.ም በዋለው ችሎት ተከሳሽ ቸርነት አብርሃም ጥፋተኛ በተባለበት የወንጀል ድርጊት 15 ዓመት ከ 3 ወር እንዲቀጣ ጽኑ እስራት ወስኖበታል ።
አቶ ፋሪስ አያሌው በሴቶችና ህጻናት ላይ የሚፈጸመውን ወንጀል በሰማና ባየ ጊዜ ሁሉም የህብረተሰብ ክፍል ለሚመለከተው ባለድርሻ አካላት ጥቆማ እንዲያደርስ፣ያንን አለማድረግ፣ ወንጀልን አለማሳወቅ እና ለፍትህ እርዳታ አለማድረግ በራሱ ወንጀል በመሆኑ፣ የህዝቡን ትብብር ጠይቀዋል።
Via ሾኔ ከተማ አስተዳደር ኮምኒኬሽን
ግዮን ማለዳ
@GhionMaleda