እንሆ አዲስ ተከታታይ ትምህርት በሃላባ አማኑኤል ሕብረት ቤተ ክርስቲያን !!
የሮሜ መፅሐፍ ጭብጦች!!
#የማያሳፍር_ወንጌል
የቅዱስ ጳውሎስ መልዕክት ወደ ሮሜ ሰዎች ሰፊ እና የክርስትናን አእማድ ወሳኝ ትምህርቶች የያዘ መፅሐፍ ነው ።የሮሜን መፅሐፍ ትምህርቶችን በትክክል ያወቀ ሰው የጳውሎስን መልዕክቶች ትምህርት አብዛኛውን ይረዳል ብዬ አስባለሁ ።
ታዲያ አሁን ጌታ እድል ሰጥቶን የረቡን ትምህርት የሮሜ ጭብጦች የተሰኘ ትምህርት ልንቀጥል ነው ።
ከእዚህ መፅሐፍ ወሳኝ የሚባሉ ትምህርቶችን more of doctrinal teaching ላይ በማተኮር በተለይ በተለይ የመዳናችን ጉዳይ ላይ ትኩረት በማድረግ የመፅሐፉን ሃሳብ እንማራለን ።
መፅሐፍ ቅዱስ እና ማስታወሻ ደብተር ይዘው በመገኘት ያትርፉ !!