ምንዋ በእጃችን ያለውን ወርቅ ለሌላው ማቀበል አቃተን! ስለ ኢስላም መጮህ የለብንም ወይ ሐቢቢ! ስለ እውነት መመስከር ግድ አይለንም ወይ ወንድምዮ! ወደ መልካም ጎዳና ለማመላከት መጮህ አይገባንም ወይ ወዳጆቼ! ሰዎች ሁሉ ጥሩ እንዲሆኑ መጣራት አይጠበቅብንም ወይ አሕባቢ? አላሀ ሱብሃነሁ ወታአላ እንዲህ አለ…
وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًا مِّمَّن دَعَا إِلَى اللَّهِ وَعَمِلَ صَالِحًا وَقَالَ إِنَّنِي مِنَ الْمُسْلِمِينَ
ወደ አላህ ከጠራና መልካምንም ከሠራ፣ «እኔ ከሙስሊሞች ነኝ» ካለም ሰው ይበልጥ ቃሉ ያማረ ማን ነው?