♦ጥያቄ ⑨
•
•❥ ተውሂድ አል አስማእ ወሲፋት ምንድን ነው?
•
•❥ መልስ…
•
ተውሂድ አልስማእ ወሲፋት ማለት ፍፁም በሆነ መንገድ አንድና ብቸኛ ጌታ መሆኑን ማረጋገጥ ማመን ነው። አላህ በቁረአን እንደጠቀሰውና በመልእክተኛው (ሰ ዐ ወ) በሐዲስ በተጠቀሱት የአላህ ችሎታዎች ባህሪያትና ስሞች በትክክል ለእርሱ መጥሪያ ማወደሻ ማድረግ ነው። በእነዚህ ስሞች ስናምን በፍጡር ስም ሳናመሳስል ከእሱ መጥሪያ ብቻ ማዋል አለብን በተጨማሪም ስሞቹንም ትርጉም አልባ ያለማድረግና ያለማብዛት በቀጥታ በቁረአንና በሐዲስ በተጠቀሱት መሰረት በተገቢው ቦታ ብቻ ማድረግ ነው።
•
•❥ቁረአን…
•
لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ ۖ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ
የሚመስለው ምንም ነገር የለም፡፡ እርሱም ሰሚው ተመልካቹ ነው፡፡ 42 = 11
°° https://t.me/Golden_Speech °°