እውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።' ዮሀ 17፡3
አቤት የበራልን እውነት በቃላት መግለጥ ከብዶናልና
ብቻ ምን እንላለን ክበርልን ከዚም
በላይ መንፈስ ቅዱስ ግለጥልን
አቤት የበራልን እውነት በቃላት መግለጥ ከብዶናልና
ብቻ ምን እንላለን ክበርልን ከዚም
በላይ መንፈስ ቅዱስ ግለጥልን