ሁሌም ቢሆን መርሳት የለብንም ብዬ ማስበው ጉዳይ ልንገራችሁ
ሰው ሰውን ሲያወራ በተወሰነ መልኩ ቀለል ካለለት ወይ ደግሞ ደስታን ከፈጠረለት ምን አልባትም በንግግራቸው ውስጥ ናፍቆታቸውም ከተወጡ ብቻ ብዙ ነው እኛስ ከእግዚአብሔር ጋር ማውራት ምን ያህል እድለኝነት እንደሆነ ተረተን ይሆን? ዝም ብላቹ አስቡት ሰማይና ምድር የፈጠረ ያፀና በፀጋው ደግፎ የያዛት ጌታ እኛ ጋ እኮ ነው ያለው እሱን የማውራት እድል እኮ ነው ያገኘነው እሱ እኮ ፍጥረት ደግፎ የያዘ ፍጥረት ሁሉ ሚመግብ ለኛማ ለአማኞች እስከ ሞት ድረስ የሄደለን ወዳጃችን ነው ታዲያ ከሱጋ ማውራት ከማንም ከምንም ላቅ አይልም እኛ ያው ሁሌም በፀጋው ጥገኛ ነን እና አሁንም እግዚአብሔር ወደ ፀሎት ይመልሰን በፀሎት ምን እንዳሰበልን ማወቅ ይሁንልን ፀጋው ይደግፈን
Abrsh
I wish you a good night with sweet dreams and sweet dreams.