🥰🥰🥰
ምህረት....
እስቲ ዛሬ ወደ ዩቱብ
እንሂድ ብለን ወደ እዛ ስፈር ጎራ እልን
ከዛ ዩቱብ እስቲ ይሄ ነገር ተመልከቱት ብሎ recommend አደረገን እኛም ውይ ብዙ ነው ስአት ክፍሎም ብለን ማየት ጀመረን
* ያየነውን
* የሰማነው
ማመን አቃተን
* ሴትነት
* ቆራጥነት
* ቀልድ
* አወራር
*ውበት
* እያሳቅን
* እያለቀሰን
* ፈገግ እያልን
* በተሰፋ ወደፊት
* በትካዜው ወደኃላ
የዚች ጀግና ብቻ ሳትሆን
የጀግናዎች ጀግና የእህታችን ምህረት ታሪክ ሰማን
በምህረት ታሪክ ውስጥ የእግዚአብሔር ታላቅነት ሲገለፅ እና እግዚአብሔር ምን ያህል እኛን እንደሚወደን አየን
* ብዙ አስተማርሽ እህታችን 🙏
* ድንቅ ሴት ነሽ ❤️
* እመኝኝ ሁሌም ከጎንሽ ነን ✊
ፈጣሪ አሁንም ያሰብሽውን
ሁሉንም ያሳካልሽ::
❤️❤️❤️🙏🙏🙏
🌴🌴🌴 🌴
https://www.facebook.com/share/p/1WeWno6yir/?mibextid=WC7FNe