Video is unavailable for watching
Show in Telegram
😭
ሰሞኑን በaviation industry በጣም ከባድ ጊዜ እያሳለፉ ይገኛል::
በሳምንት ውስጥ 3 አውሮፕላኖች ተከስክሰው የብዙ ሰው ህይወት እየጠፋ ሲሆን
ይህ የምትመለከቱት በደቡብ ኮሪያ ከታይላንድ ባንኮክ ወደ ደቡብ ኮሪያ አየር ማረፊያ በሰላም ያረፈ ይመስላል ነገር ግን ካረፈ በኃላ እየተንደረደረ በጣም አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ በእሳት ተያይዞ አውሮፕላኑ ለሁለት ተከፍሏል
በዚህም እስካሁን 120 ሰዎች የሞቱ ሲሆን የነፍስ አድን ስራተኞች በህይወት የተረፈ ካለ እየፈለጉ ነው::
አውሮፕላኑ ሲከሰክስ ቪዲዮ አግኝተነዋል ተመልከቱ
በሰላም ያረፈ አውሮፕላን ነው እኮ የሚመስለው
በጉርሻ TG ለቀነዋል::
አቤቱ ከእንደዚህ አይነት አደጋ ሰውረን
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/1GLS2wgbtt/?mibextid=wwXIfr