🙏
ሰሞኑን በትንሽ ቀናት ውስጥ አውሮፕላኖች በሚገርም መንገድ አደጋ እየደረሰባችህ ሲገኝ
ዛሬ ሌላ የካናዳ እና የኢምሬቱ አውሮፕላኖች አደጋ ደርሶበታል በዚህም በ2 ቀን ውስጥ 5 አውሮፕላኖች አደጋ ደርሶባቸዋል:-
1. Flight 28243 of Azerbaijan Airlines
2. KLM flight 1204 Netherlands (ምንም ሰው አልሞተል)
3. Jeju Air Flight 2216 South Korea ከ175 ሰዎች በላይ ሞተዋል)
4. Air Canada flight 2259 ዛሬ (ምንም ሰው አልሞተል)
5. Jazirah Aviation Club ዛሬ ( 2 ሰው ሞቷል)
የካናዳው ቪዲዮ ደርሶናል በTG ለቀነዋል
በ aviation industry እንደዚህ ተደጋጋሚ አደጋ ደርሶ አያውቅም
🙏🙏🙏
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/15nRDTgr6m/?mibextid=wwXIfr