😭😭😭
71 ኢትዮጵያውያን ወገኖቻችን
ቦና ፈጣሪ ያፅናሽ
ነብስ ይማር ወገኖቻችን አለቁብን
አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ ሲሆን
ዛሬ ቀን 20/04/2017 ዓ.ም የሲዳማ ክልል በቦና ወረዳ በጋላና ወንዝ ድልድይ ላይ በደረሰው አደጋ ከ71 በላይ ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ።
አደጋ የተከሰተው አንድ አይሱዙ መኪና የሠርግ አጃቢዎች አሳፍሮ ወደ ዳዬ በንሳ መሥመር እየተጓዘ እያለ ድንገት በጋላና ድልድይ ተምዘግዝጎ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ እንደሆነ የዓይን እማኞች ገልፀዋል።
* ለቤተሰቦቻቸው
* ለኢትዮጵያ ህዝብ መጽናናትን
እንመኛለን::
የሟች ቁጥር ከዚህ በላይ ሊበልጥ ይችላል::
😭😭😭
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/1X6oA3EqQ7/?mibextid=wwXIfr