ነብስ ይማር 😭
በእህቶቻችን ላይ ሚደረግ ግድያ ይቁም!
ፍትህ ለአበበች😭
እቺ ልጅ ስሟ አበበች ትባላለች በአፉን ኦሮሞ አጫጭር የኮሜዲ ቪዲዮ በመስራት ትታወቃለች
አበበች ከሁሉም ጋር ተግባቢ ልጅ ስትሆን ከትላንትና ወዲያ በጀሞ ልዩ ስሙ ሙዚቃ ሰፈር በሚያሳዝን ሁኔታ ባልታወቁ ሰዎች በጩ* ተወግታ ህይወቷ አልፏል
አስክሬኗም ወደ ትውልድ ስፍራዋ ወለጋ የሄደ ሲሆን ብዙ ኢትዮጵያውያን ፍትህ ለአበበች እያሉ ይገኛል::
ገዳዮቿን መንግስት አፈላልጎ ለህግ
እንዲያቀርባቸው በትህትና እንጠይቃለን
የሴት ልጅ ጥቃት ይቁም 🛑🛑
* ፍትህ ለአበበች
* ፍትህ ለአበበች
* ፍትህ ለአበበች
😭😭😭
🌴🌴🌴
https://www.facebook.com/share/p/18enDsz3Wg/?mibextid=wwXIfr