ጥሩ ጥቆማ ለዱንያም ለአኺራም
دعاء يوم الجمعة المستجاب
ጁሙዓ ቀን ዱዓ ተቀባይነት ሚያገኝባት አንዲት ወቅት አለች
ይበልጥ ምትጠረጠረው ደሞ ከአስር እስከመግሪብ ባለው ወቅት ነው።
ታድያ ምን ትጠብቃለህ እጅህን ወደ ላይ ለማንሳት
አሁን ⌚ ሰዓቱ ያስጨነቀህን እንዲሳካልህ ምትፈልገውን ነገር ለአላህ ምትነግርበት ግዜ ነው
@HAYAttuna
@HAYAttuna
JOIN