መልካም ጎደኛ::::::::::
ኢማሙ አል ሻፊዒ እንዳሉት
🌴 የጀነት ሰዎች ጀነት በገቡ ጊዜ በዱንያ ላይ በመልካም ነገር ላይ የነበሩ ጎደኞቻቸውን ጀነት ውስጥ ሲያጧቸው አሏህን እንዲህ ሲሉ ይጠይቃሉ
" ጌታችን ሆይ ከኛ ጋር ሲሰግዱ እና ሲፆሙ የነበሩ ጎደኞች ነበሩ ጀነት ላይ አጣናቸው " ብለው ይጠይቃሉ ፡ አሏህም እንዲህ ይላቸዋል ፡ ወደ እሳት ሂዱና ከቀልቡ የዘር ፍሬ የምታክል ኢማን ያለውን ሰው አውጡ ይላቸዋል ,
ሀሰን አል በስሪ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፦
✍ ሙእሚን የሆኑ ጎደኞችን አብዙ 、 የቂያም ቀን አሏህ በፈቃዱ መሸምገልን ይሰጣቸዋል እና,
ኢብኑ አል ጀውዚ አሏህ ይዘንላቸውና እንዲህ አሉ ፡
☞በጀነት ውስጥ በመካከላችሁ ካጣችሁኝ , ስለኔ ጠይቁ ፡ ጌታችን ሆይ ያ ባሪያ በዱንያ ላይ ስላንተ ያስታውሰን ነበር የት አለ በሉ ከዛም አለቀሱ።
☞ ወዳጆቼ በጀነት ውስጥ ካጣችሁኝ ስለኔ ጠይቁ ምናልባትም በአሏህ መንገድ ላይ አንድ ጊዜም ቢሆን ስለሱ ታላቅነት ፣ ፈጣሪነት አስታውሻችሃለሁና።
አሏህ ሆይ ! ያንተን ትእዛዝ በመፈፀም ላይ የሚያበረታቱኝን መልካም ጎደኞች አብዛልኝ ወዳጆቼም ጋር በጀነት አል ፊርደውስ አንድ ላይ ሰብስበን ...አሚንንንንን🤲🤲
@HAYAttuna
@HAYAttuna
JOIN