l
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ገቢዎች ቢሮ አመታዊ ሂሳብ ማሳወቂያዎች ሲቀርቡ ውስን ቅድመ-ኦዲት በማድረግ ተጨማሪ ግብር እንደሚጠይቅ ይታወሳል::
ከዚህ ጋር በተያያዘ በዕጅ እና በባንክ [ ገንዘብ ] መረጃዎች ላይ መሰረት አድርጌ ግብር እጠይቅበታለው ያለውን ሰርኩላር ጥቅምት 18, 2014 ተግባራዊ አድርጒል::
በዚህ መነሻ እና መጪውን አመታዊ ግብር ማሳወቂያ ታሳቢ በማድረግ ይህንን አዲስ አፈፃፀም ሰነድ አዘጋጅቷል ፡፡
l
ሰነዱ የአሰራር ስርአት ለማፅናት ያለመ ሲሆን በውስጡ ስለሚኖሩት ግልፅ የሂሳብ/ህግ ግድፈት/ተቃርኖዎች ምንጭ ከጸኃፊው ነው::
l
Credit to Asiya
l
ራዕያችን 'ንግድን ቀላል ማድረግ ነው'
( Hima is Collaborating with Andersen Global in Ethiopia )