ሀኪማችንን | መምህራችንን አድኑልን 🙏
ዶ/ር አዕምሮ ይኸይስ በባህርዳር ዩኒቨርስቲ የማህፀን እና ፅንስ ስፔሻሊስት ሀኪም እና ረዳት ፕሮፌሰር ሲሆኑ ከዚህ በፊት በተለያየ የሀገራችን ክፍሎች ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በሙያቸው ማህበረሰቡን አገልግለዎል።
በአሁኑ ሰዓት ዶ/ር አዕምሮ በደረሰባቸው ከፍተኛ የጉበት በሽታ በፅኑ ህሙማን ክፍል ሲረዱ ቆይተዎል። የሆስፒታሉ ሀኪሞች ቦርድም በመጨረሻ ለ Liver Transplantation (የጉበት ንቅለ ተከላ) ወደ ውጭ ሀገር ሄደው ህክምና ማግኘት እንዳለባቸው ወስኗል።
በመሆኑም ወጭው እጅግ ከፍተኛ ስለሆነ እና የሆስፒታሉ ባለሙያዎች ርብርብም ከ200ሺህ ብር ሊበልጥ ባለመቻሉ ይህንን የእርዳታ ጥሪ ለመላው ኢትዩጲያ ህዝብ ለማስተላለፍ አስፈልጎናል።
ሀኪማችንን አድኑልን ።
ለመርዳት የምትፈልጉ CBE : 1000141795353
(አዕምሮ ይኸይስ)
[Please share]
ለትብብርዎ እናመሠግናለን
@HakimEthio