1 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 12፥3
ስለዚህ ማንም በእግዚአብሔር መንፈስ ሲናገር፡— ኢየሱስ የተረገመ ነው፡ የሚል እንደሌለ፥ በመንፈስ ቅዱስም ካልሆነ በቀር፡— ኢየሱስ ጌታ ነው፡ ሊል አንድ እንኳ እንዳይችል አስታውቃችኋለሁ።