TGStat
TGStat
Type to search
Advanced channel search
  • flag English
    Site language
    flag Russian flag English flag Uzbek
  • Sign In
  • Catalog
    Channels and groups catalog Search for channels
    Add a channel/group
  • Ratings
    Rating of channels Rating of groups Posts rating
    Ratings of brands and people
  • Analytics
  • Search by posts
  • Telegram monitoring
Save Oromia 💪

22 Aug, 08:46

Open in Telegram Share Report

03:05
Video is unavailable for watching
Show in Telegram
ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም፣ ጥያቄውም የበላይነትን ሳይሆን የእኩልነትን ነው ወደ #ሰሜን ከተሞች ስትሄድ በየመሸታ ቤቱ እና በየሰፈሩ ጭፈራ እና ለቅሶው በአማርኛ ብቻ ነው።

#ትግራይ ክልል ስትሄድ ለቅሶውና ዘፈን ጭፈራው በትግርኛ ነው ሌላ ቦታም እንዲሁ ተመሳሳይ ነው።

ወደ ኦሮሚያ ስትመጣ ግን በሆነች ትንሽዬ የገጠር ከተማ ውስጥ ብቻ ጉራጌኛ፣ አማርኛ ፣ትግርኛ ፣ወላይትኛ ፣ሀረሪ ... ሲጨፈር ትሰማለህ፣ የኔ ኦሮሞ ዘረኛ አይደለም ዘረኛ ቢሆን ኑሮ እንዲህ እንዲሆን አይፈቅድም ነበር ግን ይፈቅዳል እንዲያው በተለያዩ ብሄር ብሄረሰብና ህዝቦች ባህላዊ ሙዚቃ ይዝናናል ይጫወታል አብሮ ይጨፍራል ።

ኦሮሞ የበላይነትን ሳይሆን የሚፈልገው እኩልነትን ነው ኢትዮጵያ ያለ ኦሮሞ ንብ እንደሌለው ቀፎ ነች።"

ዶክተር ገመቹ መገርሳ

1.2k 0 3 60
Catalog
Channels and groups catalog Channels compilations Search for channels Add a channel/group
Ratings
Rating of Telegram channels Rating of Telegram groups Posts rating Ratings of brands and people
API
API statistics Search API of posts API Callback
Our channels
@TGStat @TGStat_Chat @telepulse @TGStatAPI
Read
Академия TGStat Telegram Research 2019 Telegram Research 2021 Telegram Research 2023
Contacts
Справочный центр Support Email Jobs
Miscellaneous
Terms and conditions Privacy policy Public offer
Our bots
@TGStat_Bot @SearcheeBot @TGAlertsBot @tg_analytics_bot @TGStatChatBot