Forward from: [ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa]
እውቀት ከመፈለግ የምንብቃቃው መች ነው?
———
ኢማሙ አሕመድ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ይሉ ነበር:-
«እኔ ቀብር እስከምገባ ድረስ እውቀትን እፈልጋለሁ።» [መናቂቡል ኢማሙ አሕመድ 1/37]
ኢማሙ አሕመድ (ረሂመሁላህ) ይህን ካሉና ከዒልም ካልተብቃቁ እኔስ? አንተስ? ማን ነህ?? ማነሽ??
ይልቅ የተማርከውን አስተምር እንጂ ከዒልም የሚብቃቃ እንደሌለ እወቅ!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ
https://telegram.me/IbnShifa