ባወቅከው ሸሪዓዊ እውቀት ስራበት!!
———
ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል-ዑሰይሚን (ረሂመሁላህ) እንዲህ አሉ:- “በአሁን ጊዜ አንዳንድ የዲን ተማሪዎች ከገጠሬ የበለጠ ደረቆች ናቸው፣ የፊት የደስ ደስ (ፈገግታ) የለ፣ ሰላምታ ማስቀደም የለ፣ መተናነስ የለ፣ ይልቅ አንዳንድ ሰዎች (በአላህ እንጠበቃለን!) እውቀታቸው በጨመረ ቁጥር ኩራታቸው ይጨምራል። እውነተኛ አዋቂ ማለት እውቀቱ በጨመረ ቁጥር መተናነሱን የሚጨምር ማለት ነው።”
[ሊቃእ አልባብ አል-መፍቱህ 232]
#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
https://telegram.me/IbnShifa