#ክፍል_13
الحديث الرابع عشر
#14ኛው_ሐዲሥ፡ #የሙስሊም_ደም_መቼ #ሐላል_ይሆናል?
عَنْ ابْنِ مَسْعُودٍ رضي الله عنه قَالَ: قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ "لَا يَحِلُّ دَمُ امْرِئٍ مُسْلِمٍ يشهد أن لا إله إلا الله، وأني رسول الله إلَّا بِإِحْدَى ثَلَاثٍ: الثَّيِّبُ الزَّانِي، وَالنَّفْسُ بِالنَّفْسِ، وَالتَّارِكُ لِدِينِهِ الْمُفَارِقُ لِلْجَمَاعَةِ". رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ،وَمُسْلِمٌ.
ከኢብኑ መስዑድ رضي الله عنه ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አሉ፦
"ከአላህ በስተቀር (እውነተኛ) አምላክ እንደሌለ እና እኔም የአላህ መልእክተኛ እንደሆንኩ የሚመሰክር የሆነ ሙስሊም ደም (ህይወት) ከሶስት ነገሮች በአንዱ እንጂ አይፈቀድም (አይደፈርም)። (እነሱም፦) አግብቶ የሚያውቅ ዝሙተኛ፣ ነፍስ በነፍስ (አውቆ ነፍስ ያጠፋ) እና ሃይማኖቱን ትቶ ከሙስሊሙ ህብረት ያፈነገጠ ናቸው።" ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል። [6878][1676]
#ከሐዲሡ_የሚወሰዱ_ቁም_ነገሮች፦
✅ እነዚህ ህይወትን የሚያስከፍሉ ጥፋቶች (ዝሙት፣ ነፍስ ማጥፋትና ከኢስላም ማፈንገጥ) እጅግ ከባባድ ወንጀሎች እንደሆኑ፣
✅ የሙስሊም ህይወቱና ክብሩ በሸሪዐዊ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ፍጹም የማይደፈሩ እጅግ ውድና ጥብቅ እንደሆኑ እንማራለን።
#ማሳሰቢያ፦
🛑 በዚህ ሐዲሥ ከተዘረዘሩት ውጭ በተጨማሪ ሌሎችም ህይወት ላይ የሚያስፈርዱ ወንጀሎች አሉ። ለምሳሌ ያክል፦
1. የግብረ ሰዶም ድርጊት የፈፀመም ይሁን ፈቅዶ የተፈፀመበት ይገደላል። ነብዩ ﷺ "የሉጥ ህዝቦችን ስራ ሲሰራ ያገኛችሁትን ፈፃሚውንም የሚፈፀምበትንም ግደሉ" ብለዋል። [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 6589]
2. በእንስሳት ላይ ግንኙነት የፈፀመ ይገደላል። ነብዩ ﷺ "እንስሳትን የተገናኘ ግደሉት። እሷንም ከሱው ጋር ግደሏት" ብለዋል። [ሶሒሑል ጃሚዕ፡ 5938]
3. ለአንድ መሪ ቃል ከተገባ በኋላ የሚነሳ ሌላ ተቀናቃኝ መሪ ይገደላል። ነብዩ ﷺ "ጉዳያችሁ በአንድ ሰው (መሪ) ላይ ከተሰበሰበ በኋላ ህብረታችሁን ሊበትን የመጣን ማንም ይሁን ማን ግደሉት" ብለዋል። [ሙስሊም፣ 1852]
🛑 በነዚህ ከባባድ ጥፋቶች ላይ ጠንካራ የሆነ እርምጃ ቢወሰድባቸው ዘር አይቀላቀልም፤ ነፍስ አይጠፋም፤ ስነ ምግባር አይዘቅጥም፤ አስቀያሚ በሽታዎች አይንሰራፉም። ነገር ግን በግለሰብ መብትና በስልጣኔ ስም እነዚህ ከባባድ ጥፋቶችን የሚፈፅሙ አካላት ተገቢውን ቅጣት ባለማግኘታቸው የተነሳ ህይወት እንዲረክስ፣ አባታቸው የማይታውቁ ልጆች እንዲበዙ፣ የአባላዘር በሽታዎች እንደ ሰደድ እሳት እንዲስፋፋ፣ ወንጀለኞች የልብ ልብ እንዲሰማቸው ተደርጓል።
🛑 በዑለማዎች መካከል የተለያዩ ሀሳቦች ቢሰነዘሩባቸውም እንደ ሶላትን መተው፣ ጥንቆላ፣ በሙስሊሞች ላይ ለካፊሮች መሰለል፣... ያሉ ሌሎች ጥፋቶችም ተመሳሳይ ውሳኔ ተላልፎባቸዋል።
✍ #from_writer_በዱአ_አትርሱኝ
👉 የነወውይ አርባ ሐዲሥ ከኢብኑ ረጀብ ጭማሪ ጋር (ገጽ 36-38)
👉 @Twehid12
👉 @IbnTaymiyyahrahimahullah