Forward from: ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ሙስሊም ተማሪዎች ጀመዓ🌹
ታላቅ የምስራች ለሀዋሳ ከተማ እና አካባቢዋ ሙስሊም ማህበረሰብ በሙሉ‼️
=============
እነሆ ለሶስት ተከታታይ ቀናት ከፊታችን ጁሙዓ እስከ እሁድ በቀን 10/08/2017—12 /08/2017 ዓ·ል በአላህ ፍቃድ የሲዳማ መዲና በሆነችው ሀዋሳ ከተማ በተማሪዎች መስጂድና በሙሀጂር መስጂድ ከተለያዩ ቦታዎች በሚመጡ የሀዋሳ የኒቨርሲቲ ፍሬዎች በሆኑ ኡስታዞች ጁሙዓ ከአስር ሶላት በኋላ ጀምሮ እስከ እሁድ ዒሻእ ሶላት ድረስ እጅግ በደመቀ እና ባማረ መልኩ ታላቅ የደዕዋ እና የኮርስ ድግስ ተዘጋጅቶ የሚጠብቃችሁ መሆኑን በታላቅ ደስታ ነው ለመግለፅ እንወዳለን።
የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች እና የሚሰጡት የኮርስና የደዕዋ ፕሮግራም ዝርዝር እንደሚከተለው ይሆናል::
① ኡስታዝ ሑሴን ዓሊ(አቡ አመቲ ረሕማን)፡ ኮርስ፦
منهج أهل السنة في توحيد الأمة للشيخ عبد الرزاق البدر
② ኡስታዝ ዓብዱ ረሕማን ሰዒድ(አቡ ሒዛም)፡ ኮርስ፦
أصول الدعوة السلفية للشيخ عبد السلام بن برجس
③ ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ፡ ሙሐዶራ፦
إلقاء المحاضرات في المساجد
④ ኡስታዝ ዓብዱሰላም ሸይኽ ሐሰን ዓሊ (አቡ ዓብዲላህ) ኮርስ፦
الطريق إلى السلفية للشيخ سلطان العيد
👉በዚህ ፕሮግራም ላይ በምንም አይነት ምክንያት መቅረት የሌለባችሁ
🚥 የሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችና ሌሎችም ከሀዋሳ በቅርብ ርቀት ላይ የምትገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች
🚥በሀዋሳ ከተማና በዙሪያዋ የምትኖሩ የመስጂድ ኢማሞች ፣አቅሪዎች እና ሙአዚኖች
🚥በሀዋሳ ከተማና በዙሪያዋ ያላቸሁ ነጋዴዎች
🚥በሀዋሳ ከተማና በዙሪያዋ የምትኖሩ የመንግስት ሰራተኞች
🚥ሀዋሳ ከተማ ና በዙሪያዋ የምትኖሩ ተማሪዎች
🚥በሀዋሳ ከተማና በዙሪያዋ የምትኖሩ የግል ሰራተኞች
🚥በሀዋሳ ከተማና በዙሪያዋ የምትኖሩ ሹፌሮች ና ሌሎችም ከዚህ ውጭ ያላችሁ በሙሉ ተጋብዛችኋል።
ማሳሰቢያ፦
① ለሴቶችም በቂና ምቹ ቦታ አለን
② ኮርስ የሚሰጡትን ኪታቦችን በተማሪዎች መስጂድ ሱቅ እና በሙሀጂር መስጂድ ማግኘት ይችላሉ::
③ በአካል መገኘት እና መሳተፍ ለማይችሉ ሙሉ ፕሮግራሙን በሚከተሉት ሊንኮች እናስተላልፋለን።
t.me/HawassaUniversityAlumniSunaJamaa
t.me/HawassaUniversityMuslimStudents