⚡️⚡️ ከ1954-64 ዓ.ም. የግርማዊ ቀዳማዊ ኀይለ ሥላሴ የእልፍኝ አሽከር የነበረ፣ስዩም ጣሰው የተባለ ታዛቢ «የንጉሡ ገመና» በሚል ርዕስ ካዘጋጀው ዜና መዋዕል የተቀነጫጨበ ዘገባ እነሆ፡፡
«ከግርማዊነታቸው ጋር ግንኙነት ያላቸው ሴቶች፣ አብዛኞቹ በዚህ በቤተ መንግሥቱ ውስጥ የሚሠሩ ናቸው፡፡ የሴቶቹም ዓይነት እንደሚከተለው ነው፡፡ እነርሱም
☞የጽዳት ሠራተኞች፣
☜የአበሻ ወጥ ቤቶች፣
☞እንጀራ ቤት፣
☞ ቅንጬ ቤት ሲኾኑ፣ ከውጭ ደግሞ ያሉት ከተለያዩ ቦታዎች ነው፡፡ ሴቶቹ አብዛኛውን ጊዜ የሚገቡት ቀን ከምሳ መልስ፣ ዕረፍት በሚያደርጉበት ጊዜ፣ ከ8- 10፡3ዐ ሰዓት ባለው ሰዓት ውስጥ ነው፡፡ ጃንሆይ ገብተው ከተኙ በኋላ፣ ትንሽ ቆይተው ደወል ይደውላሉ፡፡ በዚያን ጊዜ፣ በዚህ ነገር የተለየ ባለሟል የኾኑ አሽከሮች በተራቸው ይገቡና < #እከሊትን_ጥራ> ሲባል ይጠራል።
«ምናልባት እርሱ ከተጠራችው ሴት ጋር ሽርክና ከሌለው፣ ወይም ከምትወስደው ገንዘብ በብዛት ካላካፈለቸው፣ በማለት፣ የርሱ ሽርክ፣ ብዙ ገንዘብ በየጊዜው የምትሰጠውን ሴት በማለት ይቀላምድና ይጠራል፡፡ሲገቡና ሲወጡ የተለየ ጥንቃቄ ይደረጋል፡፡ነገር ግን፣ ሴቶቹ በሚያሳዩት መለዋወጥ የተቀረው ሰው እዚያ ቦታ እንደ ደረሰች ይገባዋል፡፡ ቢሮ የሚደረገው ደግሞ ሌላ ነው፡፡ ቢሮ በሚሠሩበት ጊዜ፣ ረፈድ ሲልና አንዳንድ ባለሥልጣኖችን ካነጋገሩ በኋላ፣ ገለል ብለው ቢሮ አጠገብ ካለው መኝታ ቤት ጐራ ይላሉ፡፡ ከዚያም፣ በዚያ አካባቢ ከሚሠሩት ሴቶች ውስጥ የፈለጉዋትን አስጠርተው፣ ትንሽ ከተጨዋወቱ በኋላ፣ ወደ ቢሮአቸው ይገባሉ፡ መኝታ ቤቱና ቢሮው በጣም የተቀራረበ በመኾኑም ሌላ፣ በዚያ አካባቢ ማንም ሰው አይገኝም፡ መግቢያውም የተለያየ ስለሆነ፣ጃንሆይ ወደዚያ ሲሄዱ፣ ወደ ሽንት ቤት እንጂ፣ ወደ ሌላ ቦታ ይሄዳሉ ብሎ ከቢሮ ያለው ባለሥልጣን አይገምትም፡፡ሆስቴሶቶችንና ሌሎችን ደግሞ ምድር ቤት ካለው ቢሮ ነው የሚያገኙዋቸው፡፡
«የገንዘብ አሰጣጣቸው ደግሞ ሌላ ነው፡ የሚሰጣቸው እንደ ሴትየዋ ኹኔታ ነው፡፡ለምሳሌ፣ ለሥራ ቤት፣ እንጀራ ቤትና ወጥ ቤት የሚሰጣቸው በጣም አነስተኛ ነው።በመቶ የሚቆጠር ሲሆን፣ከፅዳት ሠራተኞች ደግሞ እንደ ሴትየዋ ሁኔታ ነው፡፡ ነቃ ነቃ ያሉት፣በብዙ ሺህ ብር ይወስዳሉ፡፡ ይሀውም፣ ከ70-80 ሺህ ብር ይሰጣታል፡፡ ከዚሁ ውስጥ ከ5-10 ሺህ የሚጠጋ ብር ለአስገቢዋ ቀረጥ ትከፍለዋለች፡፡ ስለዚህ፣ በዚያ ቦታ ያሉ በአጭር ጊዜ ውስጥ የወጣላቸው ሀብታሞች ይሆናሉ።በዚያ ውስጥ ያሉ ሴት ሠራተኞች መጠነኞቹ ማለቴ ነው፡፡በተቀጠሩ ከ7-10 ዓመት ባለው ጊዜ ውስጥ፣ በሺህ ሳይሆን፣ በብዙ መቶ ሺህ የሚቆጠር ንብረት ይኖራቸዋል። ግማሾቹ! እንዲያውም ለሽርሽር ፈረንጅ አገር ድረስ መሄድ አለብን እያሉ፣ በመንግሥት ኪሳራ ለራሳቸውና ለአስተርጓሚያቸው ጭምር እየተከፈለ፣ ተንሸራሽረው የተመለሱ አሉ
«ጃንሆይ ፈረንጅ አገር ሂደው ሲመለሱ፣ ለየአንዳንዱዋ ገረድ የአልማዝ፣ የወርቅ ጌጣጌጥና ሰዓት በብዛት ያመጡና ያከፋፍላሉ፡፡ ከውጭ በተመለሱ ስሞን፣ በዚያ አካባቢ የሚታየው ፍፁም ሌላ ነው፡፡ ተጠርታ በምትገባበት ጊዜ፣ መታሰቢያ ያመጣንልሽ› እየተባለ፣ከየዓይነቱ ተሸክማ ትወጣለች፡፡ አንዳንዶቹ ያላቸው ጌጣጌጥ ዓይነትና ውድነት በፍፁም ለማመን ያስቸግራል፡፡ ብዙዎቹ፣ የግርማዊት እቴጌ መነንን ጌጥ እየተሰጣቸው ሲያጌጡበት በማየት፣የግርማዊት አሽከሮች እንባቸውን ሲያጐርፉ ይታዩ ነበር።
«በጉዳይ ሰበብ እየቀረቡ፣ በዙ የዘረፉ፣ ከቤት ውስጥ ብቻ ሳይሆን፣ ከውጭም ጭምር ነበር፡፡ ለምሣሌም ያህል፣ የአየር መንገድ መሥሪያ ቤት፣ ሆስቴስ ከሴት አዳሪ ደግሞ፣ የቢትወደድ ነጋሽ ልጅ ሲኾኑ፣ ከባለትዳሮችም ጋር ግንኙነት ነበራቸው። የሚገናኙትም አብዛኛውን ጊዜ ከቢሮ ነው፡፡»
ይህን የዓይን ምስክርነት ማስተባበል ያስቸግራል፡፡ የኢያሱ ውንጀላ ሲጤን፣ ዐመድ በዱቄት ይሥቃል እንደ ተባለው ኾኖ ይታያል
#ምንጭ:-አቤቶ ኢያሱ አነጋገስና አወዳደቅ በአጥናፍሰገድ ይልማ ሚያዚያ 2006
╔═══════════════════════╗
🎖 #በቀድሞ_አረቦች_የነበረ_የጋብቻ_አይነት
╚═══════════════════════╝
አቡ ዳውድ ዓኢሻን ረዐ ጠቅሰው እንደዘገቡት በቅድመ ኢስላም ከዐረቦች ዘንድ አራት የጋብቻ አይነቶች ነበሩ
#አንደኛው ጋብቻ ዓይነት☞ የተለመደው አይነት ጋብቻ ነው። ወንዱ የእንስቷን ቤተሰብ ያናግራል። ሲፈቀድለት ጥሎሿን ሰጥቶ ያገባታል።
#ሁለተኛዉ ጋብቻ ዓይነት ☞ባል ሚስቱን ከወር አበባ ስትፀዳ ወደ ሌላ ወንድ ሄዳ እንድታረግዝ ያደርጋታል።ወደተባለው ሰው ትሄድና ይገናኛታል። ማርገዟ እስኪረጋገጥ ድረስ ባሏ አይደርስባትም። ማርገዟ ሲረጋገጥ ባሏ ከፈለገ ይገናኛታል። ይህን የሚያደርገው ልጅ ፍለጋ ነው። ይህ ዓይነቱ ጋብቻ «ኢስቲብዳዕ» ይሰኛል።
#ሶስተኛው ጋብቻ ዓይነት ☞ቁጥራቸው ከአስር የማይበልጥ ወንዶች አንዲትን እንስት ይገናኟታል። በነዚህ ግንኙነቶች አርግዛ ከወለደች ከቀናት በኋላ ወደ ወንዶች መልዕክት ትልካለች። ክእሷ ጋር ግንኙነት የፈፀመው ወንድ ፈፅሞ ሊቀር አይችልም ሁሉም ሲመጡ፡-ሁላችሁም እንደተገናኛችሁኝ ታውቃላችሁ።እነሆ ወልጃለሁ።እገሌ ሆይ! ልጁ ልጅህ ነው።»በማለት የአንዱን ስም ትጠራለች። እርሱም አባትነቱን ይቀበላል
☞ #አራተኛው የጋብቻ ዓይነት☞ ብዙ ወንዶች አንዲትን ሴት ይገናኟታል። ይህች ሴት መገናኘት ለሚፈልጋት
ወንድ ምልክት ይሆን ዘንድ በሩቅ የሚታይ ምልክት ከበሯ አጠገብ ታንጠለጥላለች። ወንዶች ምልክቱን እያዩ ገብተው ይገናኟታል።እምቢ አትልም። ስትወልድ የተገናኟት ሁሉ ይሰበሰባሉ። ዘር አዋቂ ልጁን ወደ አንደኛው ያስጠጋል።ሰውየውም አባትነቱን ወዶ ይቀበላል።ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ ሲላኩ ይህን የመሀይምነት ዘመን ጋብቻ ውድቅ በማድረግ የአሁኑን የእስልምና ጋብቻ ብቻ አፀደቁ፡፡
በጦርነት ወቅት እንስቶች ከወንዶች ጋር ይሆናሉ፡፡ አሽናፊው ወገን የተሸናፊውን እንስቶች እንደልቡ ያለ ገደብ ይገናኛል።በዚህ ግንኙነት የሚወለዱ ልጆች እድሜልካቸውን ሐፍረት እንደተሰማቸው ይኖራሉ።
የመሐይምነት ዘመን ወንዶች የሚያገባቸው ሚስቶች ገደብ አልባ ነበሩ። እሁትማማቾችን፤ የአባትን ሚስቶች እርሱ ከሞተ ወይም ከፈታቸው በኋላ ያገባሉ።
ፍች የወንዶች ያልተገደበ ስልጣን ነበር። ዝሙት በሁሉም የሕብረተስቡ ክፍሎች ተስፋፍቷል። ከዚህ ውርደት ውስጥ ነፍሶቻቸውን ላለመዘፈቅ የወስኑና የጸኑ በጣት የሚቆጠሩ ሰዎች ካልሆኑ በቀር መላ ማሕበረሰቡ ከዝሙት ባህር ውስጥ ተዘፍቋል። ከባሮች ይልቅ ጨዋ ሴቶች ከዝሙት በመራቅ ይሻላሉ።ባሮች እጅግ በሚያሳቅቅ ሁኔታ በዝሙት ተዘፍቀዋል።አብዛኛዎቹ የቅድመ ኢስላም ሰዎች ከዚህ ውርደት ውስጥ በመዘፈቃቸው ነውር መስሎ አይታያቸውም።
ነብዩ ﷺ ከተላኩ ይሄን አስቀርተዉ አንድ ወንድ ከአራት በላይ እንዳያገባ ሀራም መሆኑ ታወጀ፡፡
እስኪ እሰቡት ከክርስትና ከበፊቱ ከአረቦች ባህል የኢትዮ የጥንት ንጉሶች ለሴቶች ክብር የሰጠዉ እስልምና መሆኑን ላስተነተነዉ ሰዉ ግልፅ ነዉ፡፡
አንድ ልጅ ተወልዶ አባቱ አይታወቅም እየተባለ ..አባቱን በእናቱ አያት ስም አርገዉ ከሚጠሩ..አራት አግብቶ አባትህ እንትና ነዉ ብሎ መናገር ይሻላል
#በቀጣይ_ክፍል
ስለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ገመና እንዳስሳለን
ክፍል ➊➐ ይቀጥላል
join👇👇👇
t.me/IslamisUniverstiy_public_group