ጀናዛ ማዳመጥ እና ማየት ይችላልን?
ለቅሶው፣ ኡኡታው፣ ሙሾው፣ ትርምሱ... ይህ ሁሉ ሲከሰት ጀናዛው ያዳምጠዋል። አይን ከዳኝ ገናዦች አይኑን ባይከድኑት ኖሮ በዙርያው የሚሆነውን ሁሉ በግልፅ ይከታተል ነበር።
መቀመጫውን ኒውዮርክ ያደረገው አንድ እውቅ ዩኒቨርሲቲ በሙታኖች ላይ ባካኼደው ጥናት አያሌ እውነታዎችን አረጋግጧል።
ሟች ነፍሱ ከወጣች በኋላ አዕምሮው ስራውን በ 95% የሚያቋርጥ ሲሆን ይህንንም ተከትሎ ትንፋሽ፣ የልብ ምት፣ የደም ዝውውር፣ የአካላት እንቅስቃሴ እና ሌሎች በርካታ ስራዎች ይቋረጣሉ።
ነገር ግን የእይታን እና የድማጤን መልዕክቶች የሚያስተናግደው የአዕምሮ ማዕከላዊው ክፍል ለተወሰኑ ሰአዐታት መረጃ በማስተላለፍ አክቲቭ ሁኖ ይቆያል።
ሁለቱ የመረጃ አቀባይ ስሜቶች መረጃውን ለማዕከላዊው የአዕምሮ ክፍል የሚያስተላልፉበት ሂደት በህይወት ላለ ሰው በሚያስተላልፉት መልኩ ነው።
እፊቱ ያለውን በሙሉ ይመለከታል፣ ከዙርያው የሚስተናገዱ ድምፆችን በሙሉ ያዳምጣል፣ ለሚያዳምጠው እና ለሚመለከተው ምላሽ ሊሰጥ ይመኛል ነገር ግን የ reaction/ግብረ-መልስ አቅሙ ሙሉ ለሙሉ ስለተቋረጠ የራሱ እስረኛ ይሆናል።
ከዚህ ጥናት ጎን ለጎን ነቢ ሰዐወ በአንድ ዘመቻ ላይ ሙታኖቹን እያጠሩ ሲወቅሷቸው ያለው ክስተት ትዝ ይለኛል።
ጦርነቱ ተጠናቅቆ ሜዳውን የሙሽሪኮቹ አስክሬን ሞልቶታል። ከዝያ መሀል ነቢ ሰዐወ ቁመው፦«ዑትባ ሆይ! ሸይባ ሆይ! ኡመያ ሆይ! አባ ጃህል ሆይ! ጌታችሁ ቃል የገባላችሁን አገኛችሁ...? እኔ እንኳን ጌታዬ ቃል የገባልኝን አግኝቻለሁ» እያሉ ይጣራሉ።
ይህን ሲመለከት የነበረው ዑመርም ረዐ፦«የደረቁ አስክሬኖችን እንዴት ያወሯቸዋል አንቱ የአላህ መልዕክተኛ!?» አለ።
ነቢም ሰዐወ፦«በአላህ እምላለሁ እነሱ የሚሰሙኝን ያህል እናንተ እንኳን አትሰሙኝም» ብለው አረጋገጡለት።
ጀናዛ በዙርያው ያለውን ብቻ ነው የሚያየው?
ሟቸ ነፍሱ ስትለየው በዙርያው ያለውን ብቻ ሳይሆን ምንነታቸው ያልታወቁ እና ወጥ ነገራትን እንደሚመለከት የአለማችን ትልቁ የምርምር ማዕከል የሆነው University of Michigan ጥናት ያመለክታል።
ሰው ለመሞት በሚያጣጥርበት ሰአት በሚያስተናግደው መርበትበት እና መፈራገጥ ላይ ጥናት ያካኼደው ይህ ዩኒቨርሲቲ ለመፈራገጡ እና ለመርበትበቱ ምክንያት የሰውዬው አይን ለማዕከላዊው የአዕምሮ ክፍል በሚልከው አስፈሪ መረጃ አማካይነት መሆኑን ይጠቅሳሉ።
ሰዎች በሚያጣጥሩበት ቅፅበት በአዕምሮ አካባቢ ያለውን Activity የሚቆጣጠረው Electrode የተሰኘው መለክያ መሳርያ አይኖች የሚልኩትን መረጃ ለመሰብሰብ ቢሞክርም ከፍተኛ ብልጭታ በመሆኑ ምክንያት አይን ምንነቱ የማይታወቅ አካለ-ምስል መረጃ ወደ አዕምሮ ማዕከላዊ ክፍል እንደሚልክ ለማረጋገጥ ችለዋል። (መላኢካ)
ይህንንም በ Magnetic resonance imaging/ የምስል ስበተ- አስተጋብኦ አማካይነት አይን ሊያየው የማይቋቋመውን ምስል እንደሚመለከት ጥናቶች ያመለክታሉ።
ሟች የሚመለከተውም ይህ የብርሀን ሞገድ አይን የማይቋቋመው ቢሆንም መረጃው በጥራት እና በግልፅ ለአዕምሮ ማዕከላዊ ክፍል የሚላክ መሆኑም የጥናቱ ውጤት ነው
እኛም ተራችን ሲደርስ ወደ አዕምሮአችን የሚላከው የብርሀን ሞገድ የነቢ ሰዐወ ኑር እንዲሆን አላህን እንጠይቀዋለን
join👇👇👇
t.me/IslamisUniverstiy_public_group