⚽️ | የቤተሰብ ጨዋታ !
በእለተ አርብ በጣሊያን ሱፐር ካፕ ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ኤስሚላን ጁቬንቱስን 2 ለ 1 ማሸነፉ ይታወሳል ፤ በጨዋታውም የኤስ ሚላኑ አሰልጣኝ ሰርጂዬ ኮንሴሳኦ በተቃራኒ ሁኖ ፍራንሲስኮ ኮንሴሳኦን መግጠም ችሎ ነበር።
ከጨዋታውም መጠናቀቅ ቡኋላ አንዳንድ የኤስ ሚላን ደጋፊዎች ሰርጂዬ ኮንሴሳኦ ልጁን ፍራንሲስኮ ኮንሴሳኦን እንዲያስፈርም ጠይቀዋል ። 😅❤️
✍ | @Pedri_gonzalezz ☑
@Ke_egerkuas_tarik