"ኢብኑ ዓባስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦
"የአላህ መልዕከተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ምክር ሊለግሱን ከመካከላችን ቆሙ፥ እንዲህም አሉ፦ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ከሞት ትቀሰቀሰላችሁ፥ ያለ መጫሚያ ራቁታችሁንና ያልተገረዛችሁ ሆናችሁም ከአላህ ፊት ትቀርባላችሁ። (አላህ እንደተናገረው)፦ "የመጀመሪያን ፍጥረት እንደጀመርን እንመልሰዋለን፤ (መፈጸሙ) በእኛ ላይ የኾነን ቀጠሮ ቀጠርን፤ እኛ (የቀጠርነውን) ሠሪዎች ነን።" (አንቢያህ 21፥ 104)። አዋጅ! ከፍጡራን ሁሉ መጀመሪያ እንዲለብስ የሚደረገው ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ነው። አዋጅ! ከተከታዮቼ የሆኑ ሰዎች ይመጣሉ። በስተግራ (ወደ ጀሃነም) በኩልም ይወሰዳሉ። "ጌታዬ ሆይ! ባልደረቦቼ ናቸው" እላለሁ። "ከአንተ (ህልፈት) በኋላ ምን እንደፈጸሙ አታውቅም" የሚል ምላሽ ይሰጠኛል። ደግ የሆነው የአላህ ባርያ (ነቢዩ ዒሳ) ያለውን እደግማለሁ፦ "በውስጣቸው እስካለሁ ድረስ በነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርኩ፤ በተሞላኸኝም ጊዜ (ባነሳኸኝም ጊዜ) አንተ በነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርክ ..." (ማኢዳህ 5፥ 117-118) እላለሁ። "አንተ ከተለየሃቸው ጊዜ ጀምሮ እነርሱ ከአንተ መንገድ የኋልዮሽ እንደተቀለበሱ ናቸው" እባላለሁ።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
==========================
ቁርዓን እና ሐዲስ📥
https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤