ቁርዓን እና ሐዲስ 📚


Channel's geo and language: Ethiopia, Amharic
Category: not specified


ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ የቁርዓንና የሀዲስ ክፍል
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
↑የቁርዓን ቲላዋ፣ የሐዲስ ፁሁፎች በሰለፎች አረዳድ የሚሰራጭበት ቻናል ነው። ተቀላቀሉን
አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

Related channels

Channel's geo and language
Ethiopia, Amharic
Category
not specified
Statistics
Posts filter


"ኢብኑ መስኡድ (ረዲየላሁ አንሁ) እንዳስተላለፊት የአላህመልእክተኛ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል ።አንዳች ጉዳይገጥሞት ሰዎችን ይፈፁሙለት ዘንድ ከጠየቀና ወደነርሱካስጠጋ አትፈፀምለትም አላህን ከጠየቀና ወደርሱያስጠጋ ግን አላህ ወዲያውኑ ወይንም አዘግይቶ ሲሳይይለግሰዋል። (አቡ ዳውድና ተርሚዚ ዘግበውታል)



"አቢ ዐብባስ ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ ኢብኑ ዐብደል ሙጠሊብ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፉት ፡-
‹‹የአላህ መልክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) በሐዲሰል ቁድስ ተከታዩን ተናግረዋል
‹‹አላህ መልካምና ክፉ ተግባራትን ጽፏል ይህንኑ አብራርቷልም አንዲትን መልካም ተግባር ለመፈጸም ያሰበና ያልፈጸማት ልዑልና ቅዱስ የሆነው አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር (የመልካም ተግባር ምንዳ) ይጻፍለታል፡፡ አስቦ ከፈጸማት ደግሞ ከእስር እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ከዚያም በላይ መልካም ተግባራትን ይጻፍለታል፡፡ ክፉ ተግባር አስቦ ካልፈጸማት አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር ይጻፍለታል፡፡ ግን አስቦ ከፈጸማት አንድ ክፉ ተግባር ብቻ ይጻፍበታል፡፡»

(ቡኻሪና ሙስሊም)

==========================

ቁርዓን እና ሐዲስ📥
https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤


"ኢብኑ ዓባስ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦

"የአላህ መልዕከተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ምክር ሊለግሱን ከመካከላችን ቆሙ፥ እንዲህም አሉ፦ "እናንተ ሰዎች ሆይ! ከሞት ትቀሰቀሰላችሁ፥ ያለ መጫሚያ ራቁታችሁንና ያልተገረዛችሁ ሆናችሁም ከአላህ ፊት ትቀርባላችሁ። (አላህ እንደተናገረው)፦ "የመጀመሪያን ፍጥረት እንደጀመርን እንመልሰዋለን፤ (መፈጸሙ) በእኛ ላይ የኾነን ቀጠሮ ቀጠርን፤ እኛ (የቀጠርነውን) ሠሪዎች ነን።" (አንቢያህ 21፥ 104)። አዋጅ! ከፍጡራን ሁሉ መጀመሪያ እንዲለብስ የሚደረገው ኢብራሂም (ዐ.ሰ) ነው። አዋጅ! ከተከታዮቼ የሆኑ ሰዎች ይመጣሉ። በስተግራ (ወደ ጀሃነም) በኩልም ይወሰዳሉ። "ጌታዬ ሆይ! ባልደረቦቼ ናቸው" እላለሁ። "ከአንተ (ህልፈት) በኋላ ምን እንደፈጸሙ አታውቅም" የሚል ምላሽ ይሰጠኛል። ደግ የሆነው የአላህ ባርያ (ነቢዩ ዒሳ) ያለውን እደግማለሁ፦ "በውስጣቸው እስካለሁ ድረስ በነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርኩ፤ በተሞላኸኝም ጊዜ (ባነሳኸኝም ጊዜ) አንተ በነርሱ ላይ ተጠባባቂ ነበርክ ..." (ማኢዳህ 5፥ 117-118) እላለሁ። "አንተ ከተለየሃቸው ጊዜ ጀምሮ እነርሱ ከአንተ መንገድ የኋልዮሽ እንደተቀለበሱ ናቸው" እባላለሁ።"
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

==========================

ቁርዓን እና ሐዲስ📥
https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤


". ኢብኑ መስዑድ ዑቅበት ኢብኑ ዐምር አል አንሷሪይ (رَضِيَ الهُ) እንዲህ ሲሉ አስተላልፈዋል፦

"ሶደቃ እንድንመፀውት የምታሳስበው የቁርኣን አንቀፅ በወረደች ጊዜ በጀርባችን እየተሸከምን በምናገኛት ገቢ የምንተዳደር ሰዎች ነበርን። አንድ ሰው መጣና በርካታ ሶደቃዎችን
መፀወተ። "የይዩልኝ ይስሙልኝ ነው" ሲሉ (ሙናፊቆች) ተቹት። አንድ ሌላ ሰው መጣና አንድ ቁና ሶደቃ ለገሠ። "አላህ ከአንድ ቀን ይበልጥ ሀብታም ነው" አሉ። ተከታዩ የቁርኣን አያ ወረደ።

"እነዚያ ከምእምናን በምጽዋቶች ፈቃደኛ የኾኑትን፣ እነዚያንም የችሎታቸውን ያክል እንጅ የማያገኙትን ሰዎች የሚያነውሩ፣ ከእነሱም የሚስቁ አላህ ከነሱ ይሳለቅባቸዋል፤ (ይቀጣቸዋል)፡፡ ለእነሱም አሳማሚ ቅጣት አላቸው፡፡"
(አት- ተውባህ 79)
- ቡኸሪ ዘግቦታ"
=======================


ቁርዓን እና ሐዲስ📥
https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤


"አቢ ዐብባስ ዐብደላህ ኢብኑ ዐብባስ ኢብኑ ዐብደል ሙጠሊብ (رَضِياﷲَّ عَنْهَُ) እንዳስተላለፉት ፡-
‹‹የአላህ መልክተኛ (ﷺ) በሐዲሰል ቁድስ ተከታዩን ተናግረዋል
‹‹አላህ መልካምና ክፉ ተግባራትን ጽፏል ይህንኑ አብራርቷልም አንዲትን መልካም ተግባር ለመፈጸም ያሰበና ያልፈጸማት ልዑልና ቅዱስ የሆነው አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር (የመልካም ተግባር ምንዳ) ይጻፍለታል፡፡ አስቦ ከፈጸማት ደግሞ ከእስር እስከ ሰባት መቶ እጥፍ ከዚያም በላይ መልካም ተግባራትን ይጻፍለታል፡፡ ክፉ ተግባር አስቦ ካልፈጸማት አላህ ከርሱ ዘንድ አንድ ሙሉ መልካም ተግባር ይጻፍለታል፡፡ ግን አስቦ ከፈጸማት አንድ ክፉ ተግባር ብቻ ይጻፍበታል፡፡»

("ቡኻሪና ሙስሊምዘግበዉታል")
========

==========================

ቁርዓን እና ሐዲስ
https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup


"ዐብደሏህ ኢብን መስዑድ ( رَضِيَ اللهَّ عَنْهُماَ ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) (አንድ ቀን) ዙህርን አምስት ‹‹ረከዓ›› ስገዱ፡፡ (ተከታዮቻቸውም)፡- ‹‹በሶላቱ ላይ ጭማሪ ተደረገን? በማለት ጠየቁ፡፡ ‹‹ምን ሆነ?›› አሉ ነቢዩ፡፡ ‹‹አምስት ‹‹ረከዓ›› እኮ ነው የሰገድነው፡፡›› የሚል ምላሽ አገኙ፡፡ ካሰላመቱ በኋላ ሁለት የ‹‹ሰህው›› (መርሳት) ‹‹ሱጁድ›› አደረጉ፡፡
(ቡኻሪ ዘግበውታል)
==========================

ቁርዓን እና ሐዲስ
https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤




ለዛሬ ከቁርዓን

አላሁ ሱብሃነ ወተዓላ በተከበረው ቁርዓኑ እንድህ ይለናል
ከሱረቱል ሙልክ ከ11ኛው አያ የቀጠለ……


إِنَّ الَّذِينَ يَخْشَوْنَ رَبَّهُم بِالْغَيْبِ لَهُم مَّغْفِرَةٌ وَأَجْرٌ كَبِيرٌ

እነዚያ ጌታቸውን በሩቁ የሚፈሩ ለእነርሱ ምሕረትና ታላቅ ምንዳ አልላቸው፡፡


وَأَسِرُّوا قَوْلَكُمْ أَوِ اجْهَرُوا بِهِ ۖ إِنَّهُ عَلِيمٌ بِذَاتِ الصُّدُورِ

(ሰዎች ሆይ!) ቃላችሁንም መስጥሩ፡፡ ወይም በእርሱ ጩሁ፡፡ እርሱ በልቦች ውስጥ ያለን ሁሉ ዐዋቂ ነው፡፡

أَلَا يَعْلَمُ مَنْ خَلَقَ وَهُوَ اللَّطِيفُ الْخَبِيرُ

የፈጠረ አምላክ እርሱ ዕውቀት ረቂቁ፣ ውስጥ ዐዋቂው ሲኾን (ምስጢርን ሁሉ) አያውቅምን?


هُوَ الَّذِي جَعَلَ لَكُمُ الْأَرْضَ ذَلُولًا فَامْشُوا فِي مَنَاكِبِهَا وَكُلُوا مِن رِّزْقِهِ ۖ وَإِلَيْهِ النُّشُورُ

እርሱ ያ ምድርን ለእናንተ የተገራች ያደረገላችሁ ነው፡፡ በጋራዎችዋና በመንገዶችዋም ኺዱ፡፡፡ ከሲሳዩም ብሉ፡፡ (ኋላ) መመለሻውም ወደእርሱ ብቻ ነው፡፡


أَأَمِنتُم مَّن فِي السَّمَاءِ أَن يَخْسِفَ بِكُمُ الْأَرْضَ فَإِذَا هِيَ تَمُورُ

በሰማይ ውስጥ ያለን (ሰራዊት) በእናንተ ምድርን ቢደረባባችሁ ወዲያውም እርሷ የምታረገርግ ብትኾን ትተማመናላችሁን? (አትፈሩምን?)

أَمْ أَمِنتُم مَّن فِي السَّمَاءِ أَن يُرْسِلَ عَلَيْكُمْ حَاصِبًا ۖ فَسَتَعْلَمُونَ كَيْفَ نَذِيرِ

ወይም በሰማይ ውስጥ ያለን በእናንተ ላይ ጠጠርን ያዘለች ነፋስን ቢልክባችሁ ትተማመናላችሁን? (አትፈሩምን?) ማስጠንቀቄም እንዴት እንደኾነ ወደፊት ታውቃላችሁ፡፡


ሱረቱል ሙልክ (67: 12:17)


https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie


عيدكم مبارك!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!
አላህ ከኛም ከናንተም መልካም ስራችንን ይቀበለን
አሚን
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
ወንድማችሁ፡ አቡ ተቅይ ቃዒድ




ለዛሬ ከቁርዓን

አላሁ ሱብሃነ ወተዓላ በተከበረው ቁርዓኑ እንድህ ይለናል
ከሱረቱል ሙልክ ከ6ኛው አያት የቀጠለ…


إِذَا أُلْقُوا فِيهَا سَمِعُوا لَهَا شَهِيقًا وَهِيَ تَفُورُ

በውስጧ በተጣሉ ጊዜ፤ እርሷ የምትፈላ ስትኾን ለእርሷ (እንደ አህያ) ማናፋትን ይሰማሉ፡፡


تَكَادُ تَمَيَّزُ مِنَ الْغَيْظِ ۖ كُلَّمَا أُلْقِيَ فِيهَا فَوْجٌ سَأَلَهُمْ خَزَنَتُهَا أَلَمْ يَأْتِكُمْ نَذِيرٌ

ከቁጭትዋ የተነሳ ልትቆራረጥ ትቀርባለች፡፡ በውስጧ ጭፍሮች በተጣሉ ቁጥር ዘበኞችዋ «አስፈራሪ (ነቢይ) አልመጣችሁምን?» በማለት ይጠይቋቸዋል፡፡


قَالُوا بَلَىٰ قَدْ جَاءَنَا نَذِيرٌ فَكَذَّبْنَا وَقُلْنَا مَا نَزَّلَ اللَّهُ مِن شَيْءٍ إِنْ أَنتُمْ إِلَّا فِي ضَلَالٍ كَبِيرٍ

«አይደለም በእርግጥ አስፈራሪ መጥቶናል፡፡ አስተባበልንም፡፡ አላህም ምንንም አላወረደ እናንተ (አውርዷል ስትሉ) በትልቅ ስህተት ውስጥ እንጅ አይደላችሁም አልን» ይላሉ፡፡


وَقَالُوا لَوْ كُنَّا نَسْمَعُ أَوْ نَعْقِلُ مَا كُنَّا فِي أَصْحَابِ السَّعِيرِ

«የምንሰማ ወይም የምናስብ በነበርንም ኖሮ በነዳጅ እሳት ጓዶች ውስጥ ባልኾን ነበር» ይላሉ፡፡


فَاعْتَرَفُوا بِذَنبِهِمْ فَسُحْقًا لِّأَصْحَابِ السَّعِيرِ

በኀጢኣታቸውም ያምናሉ ለእሳት ጓዶችም (ከእዝነት) መራቅ ተገባቸው፡፡

ሱረቱል ሙልክ (67: 7-11)


https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie




ለዛሬ
ከቁርዓን
አላህ ሱብሃነ ወተዓላ በተከበረው ቁርዓኑ


እንድህ ይላል



بِسْمِ اللَّهِ الرَّحْمَٰنِ الرَّحِيمِ

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በኾነው፡፡


تَبَارَكَ الَّذِي بِيَدِهِ الْمُلْكُ وَهُوَ عَلَىٰ كُلِّ شَيْءٍ قَدِيرٌ

ያ ንግሥና በእጁ የኾነው አምላክ ችሮታው በዛ፡፡ እርሱም በነገሩ ሁሉ ላይ ቻይ ነው፡፡


الَّذِي خَلَقَ الْمَوْتَ وَالْحَيَاةَ لِيَبْلُوَكُمْ أَيُّكُمْ أَحْسَنُ عَمَلًا ۚ وَهُوَ الْعَزِيزُ الْغَفُورُ

ያ የትኛችሁ ሥራው ይበልጥ ያማረ መኾኑን ሊሞክራችሁ ሞትንና ሕይወትን የፈጠረ ነው፡፡ እርሱም አሸናፊው መሓሪው ነው፡፡



الَّذِي خَلَقَ سَبْعَ سَمَاوَاتٍ طِبَاقًا ۖ مَّا تَرَىٰ فِي خَلْقِ الرَّحْمَٰنِ مِن تَفَاوُتٍ ۖ فَارْجِعِ الْبَصَرَ هَلْ تَرَىٰ مِن فُطُورٍ

ያ ሰባትን ሰማያት የተነባበሩ ኾነው የፈጠረ ነው፡፡ በአልረሕማን አፈጣጠር ውስጥ ምንም መዛነፍን አታይም፡፡ ዓይንህንም መልስ፡፡ «ከስንጥቆች አንዳችን ታያለህን?»




ثُمَّ ارْجِعِ الْبَصَرَ كَرَّتَيْنِ يَنقَلِبْ إِلَيْكَ الْبَصَرُ خَاسِئًا وَهُوَ حَسِيرٌ

ከዚያም ብዙ ጊዜ ዓይንህን መላልስ፡፡ ዓይንህ ተዋርዶ እርሱም የደከመ ኾኖ ወዳንተ ይመለሳል፡፡


وَلَقَدْ زَيَّنَّا السَّمَاءَ الدُّنْيَا بِمَصَابِيحَ وَجَعَلْنَاهَا رُجُومًا لِّلشَّيَاطِينِ ۖ وَأَعْتَدْنَا لَهُمْ عَذَابَ السَّعِيرِ

ቅርቢቱን ሰማይም በእርግጥ በመብራቶች (በከዋክብት) አጌጥናት፡፡ ለሰይጣናትም መቀጥቀጫዎች አደረግናት፡፡ ለእነርሱም (ለሰይጣኖች) የእሳትን ቅጣት አዘጋጀን፡፡


وَلِلَّذِينَ كَفَرُوا بِرَبِّهِمْ عَذَابُ جَهَنَّمَ ۖ وَبِئْسَ الْمَصِيرُ

ለእነዚያም በጌታቸው ለካዱት የገሀነም ቅጣት አልላቸው፡፡ መመለሻይቱም ከፋች!.


ሱረቱል ሙልክ (67: 1-6)



https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie




Forward from: ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል
በአላህ ፍቃድ ዛሬ ረመዳን 3/1443 አመተ ሂጅራን በሀርቡ ከተማ ባለው የዳዓዋ ፕሮግራም ኑና አብረን እንታደም።

ዳዒ ወንድም ኸድር አህመድ


‏عاجل:

‏رؤية هلال شهر رمضان في سدير..
‏وغداً السبت أول أيام رمضان بالسعودية .

በአላህ ፍቃድ ነገ ቅዳሜ ረመዷን አንድ ነው።


-5893412815308436365_99.jpg
102.1Kb
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ

ከአስጎሪ፣ ጭረቻና አካባቢው

ሀገራችን በደዓዋ ዘርፍ ገና ምንም ያልተሰራበት ሰው ከነሽርኩ ወደ መቃብር የሚወርድበት ሀገር ነው፣
አላህ ካዘነለት ውጭ ሶላት የማይሰገድበት ሀገር ነው። ብዙ ጉዳዮች አሉን።ለደዓዋው ኢስላምን ለመኻደም በሀገር ውስጥ ከሀገር ውጭም በከተማ በገጠርም ፣በቆላ በደጋ ያላችሁ ።የአህለል ሱና ወልጀመዓ የአላህ ባሮች ሆይ፣ አላህ ሱበሃነ ወተዓላ በዱኒያም በአሄራም ነጃ ሊ ያወጣን ደቡብ ወሎ ደሴ ዙሪያ ወረዳ ፣በተለይም አስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ላይ በርብርብ ደዓዋ ለማድረግ በሁሉም ዘር ፍ ተባበሩን ።


√√
ስለዚህ በእነዚህ አድራሻዎች

አስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው
የቴሌ ግራም የሚዲያ ቻናላችን በመከተል እንማማር
የቴሌ ግራም ቻናል

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment

የቴሌግራም ግሩፓችንን በመከተል እንወያይ ወደ መፍትሄ እንጓዝ

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1

የፌስቡኩ ፔጃችንን በመከተል የአካባቢውን ማህበረሰብ ከሽርክ፣ከኩፉር፣ከቢዲዓ፣ከኒፋቅ ፣ከወንጀል መሰል ተግባሮች እናስተምር።

አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://m.facebook.com/AsgoriChirechaAndEnvironment/

የፌስቡክ ግሩፕ https://facebook.com/groups/236456994772253/

አስተያየት በመስጠት
መስተካከል ያለበትን ለመምከር፣የጎደለው ለመሙላት ፣

በዚህ → https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot
ብታደርሱን በአላህ ፍቃድ እንቀበላለን።


የአስጎሪ ፣ጭረቻ እና አካባቢው. ማህበረሰብ ኑ እንወያይ የሀገራችንን አካባቢ ማህበረሰብ ከጨለማ፣ ከድህነት፣ከተያያዥ ችግሮች ተወያይተን መፍትሄ እንድመጣ እናድርግ።


ኑ ተወላጆቹ እንወያይ


አስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው።
ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረስብ መወያያ የቴሌግራም ቻናላችን ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A
አስተያየት መቀበያ↓↓
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot


Channel
https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment


አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው

https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl


اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎


አሰላሙአለይኩም የአሹራ ፆም ሙሀረም 10 የሚሆነው የፊታችን ሀሙስ ነው።
ስለዚህ 9ኛው ቀን ነገ እሮብ ሲሆን፣ ሀሙስ 10 ይሆናል።


ስለዚህ በፆም ላይ እንበርታ።



https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation


 ኪታቡ ተውሂድ በፁሁፍ
ባብ ሰላሳ ሰባት
 ክፍል ሰላሳ ስምንት

كتـــــاب التوحيد+-

باب 37 من أطاع العلماء والأمراء في تحريم ما أحل الله

[B]

باب37 من أطاع العلماء والأمراء في تحريم ما أحل الله وتحليل ما حرّم الله فقد اتخذهم أرباباً من دون الله

[/B]

وقال ابن عبّاس : (( يوشك أن تنزل عليكم حجارة من السماء ، أقول : قال رسول الله صلى عليه وسلم ، وتقولون : قال أبو بكر وعمر ؟ )) .
وقال الإمام أحمد ، عجبتُ لقوم عرفوا الإسناد وصحته ، ويذهبون إلى رأي سفيان . والله تعالى يقول : (( فليحذر الذي يخالفون عن أمره أن تصيبهم فتنة أو يصيبهم عذاب أليم )) سورة النور : 63 أتدري ما الفتنة ؟
الفتنة : الشرك لعله إذا ردّ بعض قوله أن يقع في قلبه شيء من الزيغ فيهلك )) .
عن عدي بن حاتم : (( أنه سمع النبي صلى الله عليه وسلم يقرأ هذه الآية : ((اتَّخَذُواْ أَحْبَارَهُمْ وَرُهْبَانَهُمْ أَرْبَاباً مِّن دُونِ اللّهِ وَالْمَسِيحَ ابْنَ مَرْيَمَ وَمَا أُمِرُواْ إِلاَّ لِيَعْبُدُواْ إِلَـهاً وَاحِداً لاَّ إِلَـهَ إِلاَّ هُوَ سُبْحَانَهُ عَمَّا يُشْرِكُونَ )) سورة التوبة:31
فقلت له : إنا لسنا نعبدهم . قال : أليس يحرمون ما أحلّ الله ، فتحرمونه ، ويحلون ما حرّم الله ، فتحلونه ؟
فقلت : بلى . قال : فتلك عبادتهم )) رواه أحمد والترمذي وحسنه .
فيه مسائل :
الأولى : تفسير آية النور .
الثانية : تفسير آية براءة .
الثالثة : التنبيه على معنى العبادة التي أنكرها عدي .
الرابعة : تمثيل ابن عباس بأبي بكر وعمر ، وتمثيل أحمد بسفيان .
الخامسة : تغير الأحوال إلى هذه الغاية حتى صار عند الأكثر عبادة الرهبان هي أفضل الأعمال ، وتسمى الولاية .
وعبادة الأحبار : هي العلم والفقه ، ثم تغيرت الحال إلى أن عُبد من دون الله من ليس من الصالحين . وعُبد بالمعنى الثاني من هو من الجاهلين .


✍A.T.Q
ኢንሻአላይ ይቀጥላል………
===========================
ቁርዓን እና ሐዲስ📥
https://t.me/KunSelefyiaAllijedaAselefyie
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥
https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation

ግሩፕ📥
https://t.me/PomeChannelGroup
📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤

20 last posts shown.

297

subscribers
Channel statistics