Video is unavailable for watching
Show in Telegram
...ሚስት ሆይ ለጌታ እንደምትገዙ ለባሎቻቹ ተገዙ ክርስቶስ ደግሞ የቤተክርስቲያን ራስ እንደ ሆነ እርሱም አካሉን የሚያድን እንደ ሆነ ባል የሚስት ራስ ነውና...! ዳሩ ግን ቤተክርስቲያን ለክርስቶስ እንደምትገዛ እንዲሁ ሚስቶች ደግሞ ለባሎቻቸው ይገዙ እንዲሁም ባሎች ደግሞ እንደ ገዛ ስጋቸው አድርገው የገዛ ሚስቶቻቸውን ሊወዱአቸው ይገባቸዋል የገዛ ሚስቱን የሚወድ እራሱን ይወዳል...🤌🥺❤️
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
❣@Kurach_Kalat❣
ዮሀንስ...🤌🤍 @Jo_21_19
❣@Kurach_Kalat❣