«ስልካችንም የሙስሊም ሴቶች ይምሰል
ከአሏህ ትእዛዝ ያፈነገጠ አታድርጊዉ💎
ስልካችንን ያገኘዉ ሁሉ መልካምን የሚገኝበት እናድርገዉ
"አዎ አሏህ ጤናማ አቅል የሰጣት እንስት ከአንደበቷ አልፎ በጇ የያዘችዉ ስልክ የችግር የመከራ የአስቀያሚ ነገር ሁሉ መምጫ መሰብሰቢያ ምንጭ( ሰበብ እንድሆን አትፈቅድም።
ለኸይር ነገር ተዘጋግቶ ለመጥፎ ነገር የሚከፈት አታደርገዉም።
ልእልቷ የሱንና ንግስት የሆነችዉ ለልቧ እንጅ"ለስልኳ ፓስፓረድ አታደርግም አትዝረከረክም ከምንም በላይ የሚያሳፍር ነገር አትሰራም አትይዝበትም።
ሁሏም ሙስሊም እንስት ሊሆን የሚገባዉ ስልኳ ኮድ የለዉም ካለዉም ምን አልባት ህፃኖች በተለያዩ ሶሻል ሚድያ ሰዉ አዛ ያደርጋሉ ብላ ፈርታ ካልሆነ እንጂ"ከአሏህም ከሰዉም ድብቅ የሆነ ነገር አይኖረዉም እየተመሳሰለች ሰላሳ አይነት ፎቶ ሰብስባ አትይዝበትም
ያለ ሀጃ በኸልዋ የሚቀዣቀዥዉን የአጅ ነብይ ወሬ አሰበስብበትም
እህታ አለም አሏህ ይዘንልንና እወቂ እዉቀት ማለት በቤትሽ ዉስጥ መደርደሪያ ላይ እንደ እቃ የምሰበስቢዉ ወይም ደሞ ለአንድ አፍታ ተመስጠሽ ሰምተሽ ከዛ ቆየት ብለሽ የምረሽዉ ሳይሆን ከአእምሮሽ ጋር አዋህደሽ ከእለት እለት አብሮሽ የሚሆነዉ የምተገብሪዉ ነዉ።ላንተም ነዉ ወንድም አለም!! Umu muhammed
https://t.me/Lasuniwa_bintHussien