Forward from: Elias K. Law Room
የፍርድ ቤት አና የኦሮሚያ የሕግ ማሠልጠኛ አና ምርምር ኢንሰቲትዩት ቆይታዬን አበቃሁ ።✋
👉እውነት ለመናገር ከዳኝነት ወይም አሰልጣኝነት እለቃለሁ ብዬ አስቤ አላውቅም ነበር። ይህንን ጉዳይ ለመወሰን ተቸግሬ ነበር እና በመጨረሻ መልቀቅ ግድ ሆኖአል።
👉ከ 2005 ጀምሮ ከወረዳ ፍርድ ቤት ዳኝነት እስከ ኦሮሚያ የሕግ ማሠልጠኛ አና ምርምር ኢንሰቲትዩት በአሰልጣኝነት ለፍትህ ስርዓት በአቅሜ ትንሽ ቢሆንም የበኩሌን አበርክቻለሁ።
በሙያዬ ብዙ ውጣ ውረዶች አሳልፌያለሁ ግን ዛሬ እንድደርስ እግዚአብሔር በብዙ አግዞኛል።
እዚህ እንድደርስ ብዙ ሰዎች በተለያዩ መንገዶች ሲያበረታቱኝና ሲደግፉኝ ነበረ። በጣም አመሰግናለሁ።
አሁን ደግሞ በጥብቅና አና ሕግ ማማከር በታማኝነት ለማገልገል ዝግጁ ነኝ።
👉ለክልላችንና ለአገራችን የፍትህ ስርዓት መጠናከር አሁንም እሰራለሁ።🙏🙏🙏