መሬት መሸጥ እና መለወጥ ሕገ በመንግሥቱ የተከለከለ ቢሆንም የገጠር መሬት ላይ የተሰራ ቤት(የማይንቀሳቀስ የግል ንብረት) መሸጥ የማይከለከልና ሽያጩም ህገ ወጥ ነው የማይባል ስለመሆኑ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰበር መዝገብ ቁጥር 184647 ውሳኔ ሰጥቷል።
Photo Credit to Henok Taye
Photo Credit to Henok Taye