✍️|| እስቲ ክለባችን ስለሚፈልገው አዲሱ የዝውውር ኢላማ ስለሆነው #ኦማር_ማርሙሽ አንዳንድ እውነታዎችን እንዳስስ፤
👉🏽 ሙሉ ስሙ = ኦማር ካሊድ መሀመድ አብድ ኤልሳላ ማርሙሽ
👉🏽 እድሜ = 25
👉🏽 ዜግነት = ግብጻዊ
👉🏽 አሁን የሚጫወትበት ክለብ = ኢንትራንክት ፍራንክፈርት
👉🏽 የሚጫወትበት ሊግ = ቡንደስሊጋ
👉🏽 ቁመት = 183cm
👉🏽 የሚጫወትባቸው ቦታዎች = ጨራሽ አጥቂ፣ መሃል ሜዳ፣ የግራ ክንፍ አጥቂ
✍️ አሁን ደግሞ ያሳየውን ብቃት በስታት መልክ እንመልከት፤
👕 28 ጨዋታዎች
⏰ 1921 ደቂቃ ተጫወተ
⚽️ 19 ግቦች
🅰️ 9 አሲስቶች
🟨 4 ቢጫ
🟥 0 ቀይ
📢 7 ጊዜ የጨዋታው ኮከብ
🏅 7.1 ሬቲንግ በአማካይ
✍️ የተጨዋቹ ባህሪያት፤
#ጥንካሬ፡
▶️ ቁልፍ ኳሶችን ማቀበል
▶️ ድሪብል
▶️ ረጅም ኳሶችን ማቀበል
▶️ ቅጣት ምቶችን መምታት
▶️ አጨራረስ
#ድክመት፡
▶️ ኳስን በጫና ውስጥ ይዞ መቆየት
👍ተጭዋቹ የሚደነቅባቸው አንዳንድ ባህሪያት፤
💪ድሪብል፣ ከርቀት ጎል ላይ መሞከር።
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!
👉🏽 ሙሉ ስሙ = ኦማር ካሊድ መሀመድ አብድ ኤልሳላ ማርሙሽ
👉🏽 እድሜ = 25
👉🏽 ዜግነት = ግብጻዊ
👉🏽 አሁን የሚጫወትበት ክለብ = ኢንትራንክት ፍራንክፈርት
👉🏽 የሚጫወትበት ሊግ = ቡንደስሊጋ
👉🏽 ቁመት = 183cm
👉🏽 የሚጫወትባቸው ቦታዎች = ጨራሽ አጥቂ፣ መሃል ሜዳ፣ የግራ ክንፍ አጥቂ
✍️ አሁን ደግሞ ያሳየውን ብቃት በስታት መልክ እንመልከት፤
👕 28 ጨዋታዎች
⏰ 1921 ደቂቃ ተጫወተ
⚽️ 19 ግቦች
🅰️ 9 አሲስቶች
🟨 4 ቢጫ
🟥 0 ቀይ
📢 7 ጊዜ የጨዋታው ኮከብ
🏅 7.1 ሬቲንግ በአማካይ
✍️ የተጨዋቹ ባህሪያት፤
#ጥንካሬ፡
▶️ ቁልፍ ኳሶችን ማቀበል
▶️ ድሪብል
▶️ ረጅም ኳሶችን ማቀበል
▶️ ቅጣት ምቶችን መምታት
▶️ አጨራረስ
#ድክመት፡
▶️ ኳስን በጫና ውስጥ ይዞ መቆየት
👍ተጭዋቹ የሚደነቅባቸው አንዳንድ ባህሪያት፤
💪ድሪብል፣ ከርቀት ጎል ላይ መሞከር።
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
Share➠ @MAN_CITY_XTRA
#MCX CHOICE OF ALL!